Forwarded from Family + ❣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአንድ አንድ ሰው walk ይለያል ስደት እየተለማመዱ ነው ሚመስለው እኮ 🏃♀🏃♀
"የጥርስ ክልኒክ የት ነዉ አይኔን መታየት አለብኚ ጆሮየ መስማት አልቻለም ብሎ" ጠየቀኝ 😜😂🤣
Selam endet nachu☺️ wd ye family plus beteseboch enho adiss amet ha blen lenjemr tikit satat⌚️⌚️ kertewnal zegju nachu ........btam Des yelal enkuan aderesachu wedocha 😘😘😘😘😘
Forwarded from Deleted Account
Check out Ke samri ga 😂😂: https://www.group-telegram.com/joinchat-saOS2NG8Y-oxNWFk
Heyyyyy guys family + be adiss mlk sra gmrual btamm ye miyasku
photo oc 😂
Aznag weddroc 🙉
Ye card slmat yalacew challenge oc 🌝
Ye ldt photo oc 🎂
Le pp ye mihonu adadis photoc 😄
Hulum be and ke samri ga 😘😘😘 join blu 🙏🙏
Heyyyyy guys family + be adiss mlk sra gmrual btamm ye miyasku
photo oc 😂
Aznag weddroc 🙉
Ye card slmat yalacew challenge oc 🌝
Ye ldt photo oc 🎂
Le pp ye mihonu adadis photoc 😄
Hulum be and ke samri ga 😘😘😘 join blu 🙏🙏
የህልም ንግስት
ብዙአየሁ ደምሴ(Bezuayehu Demissie)
ማመን አቃተኝ የህልሜን ንግስትየኔ አረኩና
ብሩህ ቀን መጣ ሂወት ሊታደስ ባንቺ እንደገና(2)
ማን አለ እንደኔ እድል የቀናው
ቀን የወጣለት ምኞት ውጥኑ የሰመረለት
በፍቅርሽ ዜማ ኑሮ ተቃኝቶ
ብርሃን ተሞላ የኔ አለምማ
አልፈራም ነገም እንዳምናው አንቺ አለሽና
በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ እንደደመና
ንግስቴ የቤቴ ግርማ የንጋት ጮራ
አምሮብኝ ታየሁ በይፋ ጎኔ አለሽና
👸👸❤️❤️
ብሩህ ቀን መጣ ሂወት ሊታደስ ባንቺ እንደገና(2)
ማን አለ እንደኔ እድል የቀናው
ቀን የወጣለት ምኞት ውጥኑ የሰመረለት
በፍቅርሽ ዜማ ኑሮ ተቃኝቶ
ብርሃን ተሞላ የኔ አለምማ
አልፈራም ነገም እንዳምናው አንቺ አለሽና
በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ እንደደመና
ንግስቴ የቤቴ ግርማ የንጋት ጮራ
አምሮብኝ ታየሁ በይፋ ጎኔ አለሽና
👸👸❤️❤️
Forwarded from VAMOS FIXED MATCH 🇪🇹 (Believe)
ሳሰሙትም አይታቹ አትለፉት ከሰማቹት በኧላ እናተ ጋር አይቅር ቢያንስ ለ10 ሰው #share ለእናት ፍቅር ብላቹ🙏🌸🌸❤️❤️❤️
ሼር አድርጉ
Join👉 @Menta_Libochh
ሼር አድርጉ
Join👉 @Menta_Libochh
#BREAKING
ጨረቃ ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ አርብ ይውላል።
እንኳን 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 😁😁🙏🙏🥳🎉🎉🎉
ጨረቃ ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ አርብ ይውላል።
እንኳን 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 😁😁🙏🙏🥳🎉🎉🎉
The owner of this channel has been inactive for the last 1 month. If they remain inactive for the next 9 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.