Telegram Group & Telegram Channel
የትምህርት ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክተር የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ውይይት አካሄደ፡፡
(መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም) የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የትምህርትና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ውይይት የ9ኙም ቅ/ጽ/ቤት የኢንፔክሽን ዳይሬክተሮች፣የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጥ እና የትምህርት ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ቡድን መሪዎች በጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ውይይት ተካሂዷል፡፡
በእለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ገቢሳ እንደገለጹት የዘርፍ ግንኙነት እርስ በርስ ለመማማርና የተሻለ አሰራርን ቀስሞ ወደራስ ተግባራዊ ለማድረግና ተሞክር ወስዶ ለመስራት እንዲሁም ጤናማ ግንኙነትን ለመፍጠር አስተዋጽኦ አለው ብለዋል::

group-telegram.com/AAEQOCAA/6472
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6472

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

On Telegram’s website, it says that Pavel Durov “supports Telegram financially and ideologically while Nikolai (Duvov)’s input is technological.” Currently, the Telegram team is based in Dubai, having moved around from Berlin, London and Singapore after departing Russia. Meanwhile, the company which owns Telegram is registered in the British Virgin Islands. Telegram has gained a reputation as the “secure” communications app in the post-Soviet states, but whenever you make choices about your digital security, it’s important to start by asking yourself, “What exactly am I securing? And who am I securing it from?” These questions should inform your decisions about whether you are using the right tool or platform for your digital security needs. Telegram is certainly not the most secure messaging app on the market right now. Its security model requires users to place a great deal of trust in Telegram’s ability to protect user data. For some users, this may be good enough for now. For others, it may be wiser to move to a different platform for certain kinds of high-risk communications. Telegram was founded in 2013 by two Russian brothers, Nikolai and Pavel Durov. Telegram, which does little policing of its content, has also became a hub for Russian propaganda and misinformation. Many pro-Kremlin channels have become popular, alongside accounts of journalists and other independent observers. Although some channels have been removed, the curation process is considered opaque and insufficient by analysts.
from in

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American