group-telegram.com/Dilla_hiking/243
Last Update:
ውድ #የዲላ_ሀይኪንግ ቤተሰቦች በየካቲት 12 ተናፋቂው የደርሶ መልስ ጉዟችንን እንደስሟ ምድራዊ ገነት ወደሆነችው ወደ #ወንዶ_ገነት
=======================
ወንዶ ገነት የአምላክ ውብ ስራ የሚታይበት ድንቅ ስፍራ ሲሆን ፣ በተፈጥሮ ፍልውሀ እየታጠብን ፣ በተፈጥሮ ፍልውሀ ገንዳ በዋና እየተዝናናን ፣ ጃንሆይ እና ቦብ ማርሊ በታጠቡበት ፍል ውሀ ምንጭ ታሪክ እየጨለፍን ፣ በአእዋፋት ዝማሬ እና በሀገር በቀል እፅዋት ተከበን የእግር ጉዞ በምድራዊ ገነት ውስጥ እያደረግን ፣ አስደማሚ መልክአምድራዊ አቀማመጥ መንፈሳችንን እያደስን ፣ በተፈጥሮ ፏፏቴ ታጅበን ፣ ከዲላ ሀይኪንግ ቤተሰብ ጋር እንደሁልጊዜው የማይረሳ ጊዜን አብረን እናሳልፋለን ፡፡
======================
ጉዞው በጣም ለጥቂት ሰው ብቻ ነው የተዘጋጀው
=======================
ዋጋ 800 ብር(ቀድመው ለሚከፍሉ 5 ሰዎች 700 ብር)ሲሆን ምሳ ፣ ውሀ ፣ መግቢያ ትኬት ፣ አስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመዋኛ ክፍያ ፣ የፎቶግራፍ እና የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው፡፡
=======================
ለመመዝገብ📱0902946142
0961379810
#Dillahiking
@Dilla_hiking_group~Group
@Dilla_hiking ~Channel
@Dilla_hiking_photo~Moments 📸
BY Dilla Hiking🏕
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/lngZj6-KTL-91KNUcCEYcyq4O1r5G97ImDtHGADb71x_ZjZmSh1zs723nW5LPWuVIiPIs-k8JUJ3e-10qduL4EPkyLfwo_O53bR98ISVymfa1FIxGJS2rVYEiQ107hmMXdBl__73U9Ce9oF7q82un6TfZUUgbdViuoPTRb1UoICfIXlLwHqBNmzkxtGd_9ekSE9F4wRKhDLIJUouoRM0qmcXljqOJwOBPj-88yPH-7h5WijCjYBkMpIyr0qN3gpA0PP3PQSREALwVwYbD5rfk1W7ng1CtPDThHS3RcNFmgptTo8V7Xxd8IwLWp7CEdMId7wa9wYxDDkKsVx39BgEnw.jpg)
Share with your friend now:
group-telegram.com/Dilla_hiking/243