Telegram Group & Telegram Channel
የደቡብ ሱዳን ኤስፒኤልኤም ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፒተር ላም አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ኤስፒኤልኤም) ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፒተር ላም በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ዋና ጸሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ቀደም ሲል የአልጄሪያ ብሔራዊ ነጻነት ፓርቲ ዋና ጸሃፊ አብዱልከሪም ቤን መብሪክ (ፕ/ር)፣ የቱርኩ ኤኬ ፓርቲ ምክትል ሊቀ መንበር ዛፈር ሲራካያ በጉባዔው ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል።

እንዲሁም የሞሮኮ ብሔራዊ ነፃነት ሰልፍ ፓርቲ ተወካይና የቀድሞ የሞሮኮ ግብርና ሚኒስትር ሞሃመድ ሲዲቂ እና የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ጸሃፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

በጉባዔው ከ15 ሀገራት የተውጣጡ የጎረቤት ሀገራት እህት ፓርቲዎች እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች 43 ከፍተኛ አመራሮች እደሚታደሙ ይጠበቃል፡፡

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

group-telegram.com/fanatelevision/88684
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/88684

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Friday’s performance was part of a larger shift. For the week, the Dow, S&P 500 and Nasdaq fell 2%, 2.9%, and 3.5%, respectively. 'Wild West' Stocks dropped on Friday afternoon, as gains made earlier in the day on hopes for diplomatic progress between Russia and Ukraine turned to losses. Technology stocks were hit particularly hard by higher bond yields. Telegram users are able to send files of any type up to 2GB each and access them from any device, with no limit on cloud storage, which has made downloading files more popular on the platform. NEWS
from kr

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American