Telegram Group & Telegram Channel
ትላንትን መድገም እንዴት ያሰለቻል ነገን ደ'ሞ በተስፋ መኖር!

ኡፍፍፍፍ............

እሱ ምንሽ ነው? ብለው ቢጠይቁኝ መልሴ ሊሆን የሚችለው ዛሬ'ዬ የሚል ነው። አንተ እየኖርኩት ያለሁት ዛሬ ነህ። ትላንቴም ነገዬም እንድትሆን አልፈልግም።

ከትላንቴ ማህደር ሳገላብጥ የማገኘው ትዝታ ብቻ ነው። ያውም መጥፍ ትዝታ! ዘወር ብለው ቢያዩት የማይመለሱበት ትፋት! ታዲያ ምን ብዬ ነው ትላንቴ የማደርግህ?

በነገዬ አልተማመንም። ምን ይዞብኝ እንደሚመጣ አላውቅም። ምን አልባት ሊሰጠኝም ሊነሳኝም ይችላል ግን አላምነውም።

ስለዚህ አንተ ዛሬዬ ብቻ ሁንልኝ! ከእንቅልፌ ስነቃ እንደማያት ፀሐይ ፣ ሲመሽብኝ ደግሞ እንደምትተካው ጨረቃ አሁኔ ሁንልኝ እና ልኑርህ!

@yabsiratesfaye ለወዳጅ ለዘመዶ ያጋሩ

group-telegram.com/yabsiratesfaye/131
Create:
Last Update:

BY አርያም - ARYAM

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/yabsiratesfaye/131

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Asked about its stance on disinformation, Telegram spokesperson Remi Vaughn told AFP: "As noted by our CEO, the sheer volume of information being shared on channels makes it extremely difficult to verify, so it's important that users double-check what they read." As a result, the pandemic saw many newcomers to Telegram, including prominent anti-vaccine activists who used the app's hands-off approach to share false information on shots, a study from the Institute for Strategic Dialogue shows. Since January 2022, the SC has received a total of 47 complaints and enquiries on illegal investment schemes promoted through Telegram. These fraudulent schemes offer non-existent investment opportunities, promising very attractive and risk-free returns within a short span of time. They commonly offer unrealistic returns of as high as 1,000% within 24 hours or even within a few hours. Oleksandra Matviichuk, a Kyiv-based lawyer and head of the Center for Civil Liberties, called Durov’s position "very weak," and urged concrete improvements.
from kr

Telegram አርያም - ARYAM
FROM American