Telegram Group & Telegram Channel
ትላንትን መድገም እንዴት ያሰለቻል ነገን ደ'ሞ በተስፋ መኖር!

ኡፍፍፍፍ............

እሱ ምንሽ ነው? ብለው ቢጠይቁኝ መልሴ ሊሆን የሚችለው ዛሬ'ዬ የሚል ነው። አንተ እየኖርኩት ያለሁት ዛሬ ነህ። ትላንቴም ነገዬም እንድትሆን አልፈልግም።

ከትላንቴ ማህደር ሳገላብጥ የማገኘው ትዝታ ብቻ ነው። ያውም መጥፍ ትዝታ! ዘወር ብለው ቢያዩት የማይመለሱበት ትፋት! ታዲያ ምን ብዬ ነው ትላንቴ የማደርግህ?

በነገዬ አልተማመንም። ምን ይዞብኝ እንደሚመጣ አላውቅም። ምን አልባት ሊሰጠኝም ሊነሳኝም ይችላል ግን አላምነውም።

ስለዚህ አንተ ዛሬዬ ብቻ ሁንልኝ! ከእንቅልፌ ስነቃ እንደማያት ፀሐይ ፣ ሲመሽብኝ ደግሞ እንደምትተካው ጨረቃ አሁኔ ሁንልኝ እና ልኑርህ!

@yabsiratesfaye ለወዳጅ ለዘመዶ ያጋሩ

group-telegram.com/yabsiratesfaye/131
Create:
Last Update:

BY አርያም - ARYAM

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/yabsiratesfaye/131

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Unlike Silicon Valley giants such as Facebook and Twitter, which run very public anti-disinformation programs, Brooking said: "Telegram is famously lax or absent in its content moderation policy." To that end, when files are actively downloading, a new icon now appears in the Search bar that users can tap to view and manage downloads, pause and resume all downloads or just individual items, and select one to increase its priority or view it in a chat. The Dow Jones Industrial Average fell 230 points, or 0.7%. Meanwhile, the S&P 500 and the Nasdaq Composite dropped 1.3% and 2.2%, respectively. All three indexes began the day with gains before selling off. Elsewhere, version 8.6 of Telegram integrates the in-app camera option into the gallery, while a new navigation bar gives quick access to photos, files, location sharing, and more. During the operations, Sebi officials seized various records and documents, including 34 mobile phones, six laptops, four desktops, four tablets, two hard drive disks and one pen drive from the custody of these persons.
from us

Telegram አርያም - ARYAM
FROM American