የሚሰማ ከተገኘ ችግራችንን እስኪገባን ነግረውናል።‼️⬇️
© አሳቢው የሐይማኖት አባት --ሐጅ ኡመር ኢድሪስ
ዝምታቸው ልብህን ይገዛሀል ።ከማንም ጋር በሰላም መኖር የሚችሉ ሰው ናቸው ።ረጋ ብለው የሚናገሯቸው ቃላቶች አይምሮክን ይዘው ረጅም መንገድ ይከተሉካል ።ሀገር ወዳድነታቸው ያስቀነሰሀል። የሙስሊም አለቃ ናቸው ቁርአን ብቻ ነው የሚያወሩት ብለክ ልታስብ ትችላለክ ቃላቸው መፅሀፍ ቅዱስ ፣ቬዳስ ፣ህገ መንግስት ፣የፍልስፍና ወግ ወስጥ ታገኘዋለክ።
ሙስሊም ነኝ ብለክ በብሔርተኝነትን መከፋፈልክን ይዘክ ስትመጣ "በዘረኝነት ተከፋፍለናል .... ደም አፍስሰናል.... " ብለው ከጎጠኝነት እንድትወጣ ይነግሩካል።
የደሀው ጭንቀት ይገባቸዋል " ደሀው የሚልሰው አቶ ....የሚጠለልበት ፈርሶ ...." ብለው ሲሟገቱ የአንተ በልቶ ማደር ብቻ ሒወት እንዳልሆነ መሰልጠን ማወቅ ማለት " ለሌላውም መጨነቅ " እንደሆነ ይነግሩካል።
ትናንት ማታ የሀይማኖት አባቶች አለምንናሀገራችንን ያስጨነቀው ኮሮና ቫይረስ በፀሎትና በምህላ ፈጣሪን ሲማፀኑ እንዲህ ሲሉ ተሰሙ "አላህ ከዚህም የከፋ ቅጣት ያሰበ ይመስለኛል!ቤተ-ክርስቲያን ለምን ተዘጋ?
መስጅድ ለምን ተዘጋ?
መስጅድ የሶላት የፀሎት ቦታ ነው። ቤተ-ክርስትያን የፀሎት ቦታ ነው ። ምክንያቱ በቤተ-ክርስትያን ውስጥ የሚሰራ ሸር ተንኮል አለ ። ምክንያቱ በመስጅድ ውስጥ የሚሰራ ሸር ተንኮል አለ ። ያ ስራችን ነው ጥርግርግ አድርጎ አሶጥቶ ያዘጋው ። እስከ ዛሬ ቤተ-ክርስትያንም መስጅድም ተዘግቶ አያውቅም ።............... እኛ ከመናገር ባለፍ በተግባር ከክፉ ስራችን ተመልሰን ጦሎት ዱአ ብናደርግ ምህረት የማናገኝበት ምክንያት ያለ አይመስለኝም።"
በማለት የሁሉንም ቀልብ የሚገዛ ንግግር አድረገዋል ።ሰሚ ካለ የእኚህ መንፈሳዊ መሪ ቃል በቂ ነው ።ከክፋት ወጥቶ በመተባበር፣በመከባበር እና በመረዳዳት ከድህነት እንጉርጉሮ እና ከችግር መዋጣት ይቻላል። በግለኝነትና በጎሰኝነት የትም ሊደረስ እንደማይችል የእኝህ አባት ምክር አንድ ማሳያ ነው።የሚሰማ ከተገኘ!!!
የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
Plz share argu

እንዳያመልጠኝ እያሉ ተጠንቅቀው ሲሄዱ ሲሄዱ ኪሎው እየጨመረ መጣ!!
በእየ አምስት ደቂቃው ሲሄዱ ኪሎው ይጨምራል ፣ ሲያዝሉት አንድ አርባ ኪሎ ነበር አሁን ደግሞ ሰባ ሆነ ፣ ሰማንያ ሆነ፣ ዘጠና ሆነ ፣ መቶ ሆነ 160 ሆነ እንዴ! አሁን መራመድ አቃታቸው እና መሬት ጋር አወረዱት እና አንተ ሰውየ ! እንዴት ነው ነገሩ ? በጣም ከበድከኝ ፣ ቅድም እና አሁን አንድ አይደለህም ። ከብደኸኛል ግደለም !!ይመጣል ይገለጣል የተባለው እግዚአብሔር አንተ ትሆን አሉት።አወ አባታችን ሁሉም እያየኝ ትቶኝ አለፈ እርሰዎ ግን አገኙኝ ፣ አቀፉኝ እግዚአብሔር ማለት እኔ ነኝ ብሎ ተሰወረ።
እናም ወዳጆቻችን ሆይ እግዚአብሔርን ማግኝት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ እግዚአብሔር ማነው ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል 👉እግዚአብሔር ማለት የተቸገረ ሰው ነው፤
👉እግዚአብሔር ማለት መንገድ የሚያሻግረው ያጣ አይነ ስውር ነው።
👉እግዚአብሔር ማለት ከስራው የተፈናቀለ ማለት ነው።
👉እግዚአብሔር ማለት ያለ በደሉ ታስሮ በእየ እስር ቤቱ ያለ ማለት ነው።
👉እግዚአብሔር ማለት ተምሮ እንዳልተማረ ሆኖ የሰው ፊት የሚገርፈው ማለት ነው።
👉እግዚአብሔር ማለት ድግሪውን እና ድፕሎማውን እስኪይዝ ድረስ የስራ እድል አጥቶ ዛሬም የቤተሰብ ሸክም ሆኖ መግቢያ ቀዳዳው የጠፋው ነው።
እግዚአብሔር ማለት 👉እንዳይለምን ያፈረ እንዳይሰራ የደከመ ፣ እጅ የተቆረጠ ፣ መብላት እየፈለገ የራበው ሰው ነው ።
እናም ወዳጄ ሆይ እግዚአብሔርን እንዲታገኘው ከድሆች ሆድ ውስጥ ባንክ ቤት 👈 ክፈት።
በዚች በጭንቅ ጊዜ በርህን ዘግተህ ተቀመጥ ተብሏል !
አደራ ጎተራህን ሞልተህ ፣ ገንዘብህን ባንክ ቤት አስቀምጠህ ፣ ቤትህ ውስጥ እንደፈለክ እየበላህ ፣ ድሃው ጎረቤትህ ስጠኝ እስኪልህ አትጠብቅ ፣ በርሃብ ከሞተ በኋላ ለመቅበር ከመሄድ አስቀድመህ በህሌናህ አስበው በቤትህ ከቤተሰብህ ጋር ሸሽገው ።
እግዚአብሔርን ማየት ይህ ነው። ሁላችንንም ለማየት ያብቃን አሜን ፫
ይችን ጹሁፍ share 👈ብታደርጉ የብዙዎችን መልካም ፍቃድ ትጠይቁባታላችሁ

በየ እምነቱ ይፀልይ
ዓለምን እያስጨነቃት ባለው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት ብዙ ሰዎች እንደ መፍትሄ ሲናገሩት ከሰማውት መካከል አንዱ #በየእምነታችን #እንፀልይ የሚል ነው ።
ይህን በየ እምነት መፀለይ የሚለውን ሳስብ #እንፀልይ የሚለው በጣም አስፈላጊ ነው ። ነገር ግን መነሳት ያለባቸው ወሳኝ ጥያቄዎችን አግኝቻለሁ ፦
#1ኛ/ በየ እምነታችን የሚለው በዓለም ውስጥ ስንት ዓይነት እምነት አለ ? ስንት እሚታመንስ አለ?
#2ኛ/ እንፀልይ የሚለው ከሠዎች ዘንድ መፍትሄ እንደጠፋ በመረዳት
ከእኛ ውጭ የሆነ ማንነት መፍትሄ እንዲሰጠን እንለምን እንጠይቅ የሚለው በጣም መልካም ነው።
ነገር ግን መነሳት ያለበት ጥያቄ ? ዓለም በሙሉ መፍትሄ ላጣችለት የስልጣኔ ማማ ላይ ያሉትን ሀገሮች ያንበረከከውን ኮሮናን ሊያስወግድ #የሚችል ማን ነው ? የምንፀልየው ወደ ማን ነው?
በየ እምነታችንእንፀልይ ሲባል እውነተኛው አምላክ ፀሎትን ሰምቶ ሊመልስ የሚችለው
አምላክ (elohim) አንድ እርሱም እግዚአብሔር ብቻ ነው?
የፀሎት አድራሻ ወደ ማን ነው ? ስንል
ቃሉ እንዲህ ይላል ፦
(መዝሙረ ዳዊት 65 )
------------
1 … ለአንተም ጸሎት ይቀርባል።
2 #ሥጋ #ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል።
ይህ ቃል ፥በየ እምነታችን እንፀልይ የሚለውን የሰዎች መረዳት ሁሉ ከንቱ የሚያደርግ ነው ። የስጋ ለባሽን ሁሉ (የሰውን ሁሉ) ፀሎት ብቻ ሳይሆን #የፍጥረትን ሁሉ ፀሎት የሚሰማው
" ልጆቹ ወደ እግዚአብሔር ሲጮኹ፥ የሚበሉትም አጥተው ሲቅበዘበዙ፥ ለቍራ መብልን የሚሰጠው …
(መጽሐፈ ኢዮብ 38: 41)
ሁሉን የፈጠረው አምላክ እግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ ያስረዳል ።
(ትንቢተ ኤርምያስ 32 )
------------
16 ……እንዲህ ብዬ ወደ እግዚአብሔር ጸለይሁ፦
17 አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ሰማይንና ምድርን በታላቅ ኃይልህና በተዘረጋች ክንድህ ፈጥረሃል፥ ከአንተም የሚያቅት ነገር የለም።
ፀሎትን የሚሰማው ጆሯችንን የፈጠረው አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፦
(መዝሙረ ዳዊት 94 )
------------
8 የሕዝብ ደንቆሮች ሆይ፥ አስተውሉ፤ ሰነፎችማ መቼ ይጠበባሉ?
9 #ጆሮን የተከለው #አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን?
" #የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን #ጆሮቹም ወደ #ጩኸታቸው ናቸውና።"
(መዝሙረ ዳዊት 34: 15)
ሁሉንም የፈጠረ አምላክ (ELohim) እግዚአብሔር ነው ፦
(ትንቢተ ኢሳይያስ 40 )
------------
28 አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።
29 ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
የፀሎት አድራሻ ወደ እግዚአብሔር ሲሆን ፦
" ……በቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አጥብቆ ይደረግ ነበር።"
(የሐዋርያት ሥራ 12: 5)
የምንፀልየውም በኢየሱስ ስም ነው ፦
" …… አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።"
(የዮሐንስ ወንጌል 16: 23)
ከእግዚአብሔር ውጭ ወደ ማንምና ወደ ምንም አድራሻቸውን ያደረጉ ፀሎቶች ሁሉ ሰሚም መላሽም የላቸው ።
(ትንቢተ ኢሳይያስ 45 )
------------
20 ……… ያድን ዘንድ ወደማይችል አምላክ የሚጸልዩ እውቀት የላቸውም።
21 …… ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ እኔ ጻድቅ አምላክና መድኃኒት ነኝ፥ ከእኔም በቀር ማንም የለም።
22 እናንተ የምድር ዳርቻ ሁሉ፥ እኔ አምላክ ነኝና፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለምና ወደ እኔ ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ።
ዳዊት እንዲህ አለ ፦
" በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን #ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም #ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን #ሰማኝ፥ #ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው #ገባ።"
(መዝሙረ ዳዊት 18: 6)
ወዳጀ አንተስ የምትጠራው የምትጮኸው ወደማን ነው?
ሸር በማድረግ በየ እምነታችን ለሚሉት ተክክለኛውን አድራሻ እንናገር ።

🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅
#አስገራሚዉ_የንስር_አሞራ_የተፈጥሮ_ትግል
✅ንስር አሞራ ከፍተኛ የሆነ #እርቀት #የማየት #አቅም ያለው ሲሆን ከአንድ ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ ሆኖ እስከ ሁለት ከግመሽ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነገሮችን የማየት አቅም አለው።
✅ንስር አሞራ ከአዕዋፋት ዘር 70 ዓመት መቆየት የሚችል የእድሜ ባለጸጋ ነዉ። ግን የእድሜው 40 ሲሆን ተፈጥሮ #ሁለት #አማራጮችን በፊቱ ታቀርብለታለች። #መሞት ወይም #እድሜውን #ቀጥሎ ወደ 70 አመት ለመገስገስ #ጠንካራ #መሰናክሎችንና #ስቃይ የተሞላበትን #አስቸጋሪ #የለውጥ ሂደቶችን #ማለፍ እና ሌላ 30 ዓመትን #መቀዳጀት፡፡
✅ንስር አሞራ ከውልደቱ/ ከተፈለፈለ/ ጀምሮ 40 ዓመት ከኖረ በኋላ ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት #ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ #ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል፡፡
📍አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ (መንቁሩ) #ስለሚታጠፍና #ስለሚጣመም ምግቡን #እንደወትሮው #መመገብ #ይሳነዋል፡፡
📍ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ #ላባዎች #ስለሚከብዱት ፤ ያ ሰማየ ሰማያትን #እየሰነጠቀ ይበር የነበረው #ኃይሉ #ይክደዋል፡፡
📍በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ ንስር አሞራ በሁለት ዉሳኔዎች #አጣብቂኝ ውስጥ የሚወድቀው፡፡ ይኸውም ከዚህ #ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ #በመቀመጥ #ሞቱን #መጠበቅ ወይም #5_ወር የሚፈጅ #ስቃይና #መከራ ያለበት #መስዋእትነትን ከፍሎ ቀሪውን #30_ዓመቱን #መውለድ፡፡
📌ንስር አሞራ ከቀረበለት ሁለት ምርጫ ቀሪ 30 ዓመቱን መቀጠል ከሆነ ምርጫው የሚከተሉት #አስቸጋሪ #ሁኔታዎችን #ያልፋል፡፡
📍ይኸውም #ከፍተኛ #ተራራ ላይ በመዉጣት #የብቻውን #ጎጆ #ይቀልሳል። ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ #የአፉን #መንቁር #ከአለት ጋር #በማጋጨት #ነቅሎ #መጣል ነው፡፡ ይህን ካደረገ #በኋላ #አዲስ #መንቁር #ይወጣለታል።
📍መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ #ታግሶ በጎጆው #ምንም አይነት #ምግብ #ሳይመገብ #መቆየት #ግዴታው ይሆናል፡፡ አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ #በአዲሱ #መንቁሩ የገዛ እግሩን #አሮጌ #ጥፍር #ነቃቅሎ #ይጥለዋል ።አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን #አዲስ #ጥፍር #እንደ መሳርያ በመጠቀም #በሰዉነቱ የተጣበቁትን #እንዳይበር #እንቅፋት የሆኑትን #የገዘፉና #ያረጁ #ላባዎችን #ነቃቅሎ #ይጥላል።
💯በምትኩ #አዲስ ላባ #ያበቅላል። ይህን 5ወር በዚህ መልኩ #በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና #ራሱን #በራሱ #ወልዶና #ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል፡፡ በእድሜው ላይ 30 አመት #ጨምሮ በበረራው ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ከፍ ብሎ እየበረረ #ህይወትንና #ደስታን #በውሳኔው በቀጠለው 30 ዓመት ሙሉ በከፍታዎች ሁሉ ላይ #በድል ፣ #በግርማና #በሞገስ ይበራል።

ህግ ማለት ፈጣሪክንና ባልንጀራክን መውደድ ነው፡፡ ይህ ማለት ባለንጀራክን ከወደድክ አትሰርቅም ባልንጀራክን ከወደድክ የእሱ የሆነውን አትመኝም ባልንጀራክን ከወደድክ ባልእንጀራክን አትገልም ፈጣሪክንም ከወደድክ እንደዛው አትዋሽም ስሙን በከንቱ አጠራም እሱ ማይወደውን ነገር አታረግም ፈጣሪ ካለክ ስማ ባልንጀራክን ምቶደው ከሆነ ህግ አክብረክ ከቤት አቱጣ አሪፍ ጊዜ ላይ አደለንም
የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
ባልንጀራክን ከወደድክ share አርግ
የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1
ባልንጀራክን ከወደድክ share አርግ
ተስፋ ማለት መጠበቅ አደለም መጠበቅ ግን ተስፋ ነው ምክንያቱም ተስፋ ምናረገው ወይ ምናውቀዉን ወይም ማናቀውን ያየነውን ወይም ያላየነውን እርግጠኛ የሆነውን ወይም ያልሆነውን ነገር ነው እርግጠኛ ያልሆነውን ነገር ግን መጠበቅ ማይታሠብ ነው፡፡ የናተው channel
@theonlytruth1
@theonlytruth1
@theonlytruth1
@theonlytruth1
// #የስስታሙ__ነጋዴ___ታሪክ //
🌻በአንድ ወቅት አንድ ፈጣሪ በሰጠው ጸጋ አመስግኖ የማያውቅ ስስታም ነጋዴ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ለንግድ ስራ ከሄደበት ወደ ቤቱ ሲመለስ 100 የወርቅ ሳንቲም ይጠፋበታል።
ነጋዴው "100 የወርቅ ሳንቲም ያገኘ ካለ ወረታው ከፋይ
ነኝ" እያለ ቢለፈልፍም ሊያገኘው አልቻለም። አንድ ቀን ተስፋ ቆርጦ እቤት ቁጭ ብሎ እያለ አንድ ልብሱ የቆሸሸ ገጽታው የተጎሳቀለ ሰውዬ የነጋዴውን ቤት አንኳኳ።
በር ተከፍቶ ወደ ሳሎን ቤቱ ሲዘልቅ እንግዳው ሰውዬ የመጣበትን ጉዳይ እንዲህ ሲል አስረዳ ፦
ጌታዬ 100 የወርቅ ሳንቲም መንገድ ላይ
አግኝቼ ነበር። ባለቤቱም እርሶ እንደሆኑ ነው የተነገረኝ። ምንም የዕለት ጉርሻ የሌለኝ ድሀ ብሆንም የሰው ንብረት አልመኝም። ስለሆነም የወርቅ ሳንቲሞን ይዤሎት መጥቻለሁ አለ።
🌻የሚሰጠውን ጉርሻ ምን ሊሆን እንደሚችል በልቡ እያሰበ።
ነጋዴው ይህን ሲሰማ ወረታውን ላለመክፈል በአንዴ ፊቱ ተለዋወጠ።
አንተ እንዳልከው 100 የወርቅ ሳንቲም ብቻ አይደለም የጠፈብኝ። በአጠቃላይ የጠፋብኝ የወርቅ ሳንቲም መጠን 125 ነው።
ስለዚህ 25 የወርቅ ሳንቲም አስቀርተክብኛል። አሁን ሌላ ጣጣ ሳይከተልህ 25ቱን ሳንቲም መልስልኝ ሲል አስፈራራው።
ምስኪኑ ሰውዬ ከቅንነት ተነስቶ ያደረገው ነገር ያላሰበው ጣጣ ስለመጣበት እጅግ ተጨነቀ። "ጌታዬ እኔ ያገኘሁት ይሄ ብቻ ነው ምናልባት ሌላ ቦታ ወድቆ እንዳይሆን። በፈጣሪ እምልሎታለው እኔ አልወሰድኩም። በማለት ሊያስረዳው ሞከረ።
ይሁን እንጂ ሀብታሙ ነጋዴ አእምሮ በጥቅም ታውሮ ምንም አይነት የርህራሄ ስሜት ሊያሳይ አልቻለም በዚህም 25 የወርቅ ሳንቲም ወስዶብኛል በሚል #ፍርድ_ቤት_ከሰሰው። ድሀው ሰውዬ ከዳኛ ፊት ቀርቦ እንዲህ ሲል ተከራከረ።
ክቡር ዳኛ ከ 100 የወርቅ ሳንቲም ውጪ ሌላ ነገር አላገኘሁም። አግኝቷል የሚል ምስክር። ከተገኘ ግን የሚሰጠኝን ቅጣት በጸጋ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ሲል ተናገረ።
በዚህ ጊዜ ጉዳዩን ይመለከት የነበሩት ዳኛ ጠፋ የተባለው የወርቅ ሳንቲም መጠን ምን ያህል እንደሆነ ቀደም ብሎ መረጃ ደርሷቸው ስለነበር የሚከተለው ውሳኔ አስተላለፉ።
>>>>>>>
"ጠፋ የተባለው የወርቅ ሳንቲም 100 ብቻ እንደሆነ መረጃ አለን። እርስዎ የተከበሩ ከሳሽ ጠፋብኝ እያሉ ያሉት ደግሞ 125 ነው።
ስለዚህ 100 ው የወርቅ ሳንቲም የእርስዎ ሊሆን አይችልም። ምናልባት 125 የወርቅ ሳንቲም የወሰደ ሰው እስኪገኝ ድረስ ይጠብቁ።
አሁን የተገኘው ሳንቲም ግን ትክክለኛ ባለቤቱ እስካልተገኘ ድረስ ላገኘው ሰው እንዲሰጥ ወስነናል።"
የሚል ፍርድ ሰጡ በመጨረሻም ድሀው ሰውዬ ሀብት በሀብት ሆኖ ሲመለስ ስግብግቡ ነጋዴ ደግሞ ባዶ እጁን ለመመለስ ተገደደ።
መልካምነት ለራስ ነው። መልሶ ይከፍላልና!
ኢትዮጲያዊነት መልካምነት ነው።
መልካምነት እንደ ስሙ መልካም ነው ። 🔴
አስተማሪ ስለሆነ ለጓደኛወ ሼር ያድርጉ

Forwarded from Deleted Account via @Quality_Move_Bot
. Quotery channel
•• Here u can get any
Interesting
Amazing
Love
Cool
Phenomenal
Frustrating
And any kind of Quotes.
Join fastt👇👇👇👇
•• Here u can get any
Interesting
Amazing
Love
Cool
Phenomenal
Frustrating
And any kind of Quotes.
Join fastt👇👇👇👇
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 29 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.