Telegram Group & Telegram Channel
ውድ #የዲላ_ሀይኪንግ ቤተሰቦች በየካቲት 12 ተናፋቂው የደርሶ መልስ ጉዟችንን እንደስሟ ምድራዊ ገነት ወደሆነችው ወደ #ወንዶ_ገነት
=======================
ወንዶ ገነት የአምላክ ውብ ስራ የሚታይበት ድንቅ ስፍራ ሲሆን ፣ በተፈጥሮ ፍልውሀ እየታጠብን ፣ በተፈጥሮ ፍልውሀ ገንዳ በዋና እየተዝናናን ፣ ጃንሆይ እና ቦብ ማርሊ በታጠቡበት ፍል ውሀ ምንጭ ታሪክ እየጨለፍን ፣ በአእዋፋት ዝማሬ እና በሀገር በቀል እፅዋት ተከበን የእግር ጉዞ በምድራዊ ገነት ውስጥ እያደረግን ፣ አስደማሚ መልክአምድራዊ አቀማመጥ መንፈሳችንን እያደስን ፣ በተፈጥሮ ፏፏቴ ታጅበን ፣ ከዲላ ሀይኪንግ ቤተሰብ ጋር እንደሁልጊዜው የማይረሳ ጊዜን አብረን እናሳልፋለን ፡፡
======================
ጉዞው በጣም ለጥቂት ሰው ብቻ ነው የተዘጋጀው
=======================
ዋጋ 800 ብር(ቀድመው ለሚከፍሉ 5 ሰዎች 700 ብር)ሲሆን ምሳ ፣ ውሀ ፣ መግቢያ ትኬት ፣ አስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመዋኛ ክፍያ ፣ የፎቶግራፍ እና የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው፡፡
=======================

ለመመዝገብ📱0902946142
0961379810

#Dillahiking
@Dilla_hiking_group~Group
@Dilla_hiking ~Channel
@Dilla_hiking_photo~Moments 📸

group-telegram.com/Dilla_hiking/243
Create:
Last Update:

BY Dilla Hiking🏕

Share with your friend now:
group-telegram.com/Dilla_hiking/243

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Right now the digital security needs of Russians and Ukrainians are very different, and they lead to very different caveats about how to mitigate the risks associated with using Telegram. For Ukrainians in Ukraine, whose physical safety is at risk because they are in a war zone, digital security is probably not their highest priority. They may value access to news and communication with their loved ones over making sure that all of their communications are encrypted in such a manner that they are indecipherable to Telegram, its employees, or governments with court orders. As the war in Ukraine rages, the messaging app Telegram has emerged as the go-to place for unfiltered live war updates for both Ukrainian refugees and increasingly isolated Russians alike. To that end, when files are actively downloading, a new icon now appears in the Search bar that users can tap to view and manage downloads, pause and resume all downloads or just individual items, and select one to increase its priority or view it in a chat. Pavel Durov, Telegram's CEO, is known as "the Russian Mark Zuckerberg," for co-founding VKontakte, which is Russian for "in touch," a Facebook imitator that became the country's most popular social networking site. "For Telegram, accountability has always been a problem, which is why it was so popular even before the full-scale war with far-right extremists and terrorists from all over the world," she told AFP from her safe house outside the Ukrainian capital.
from no

Telegram Dilla Hiking🏕
FROM American