Telegram Group & Telegram Channel
ኦፕን ፕላትፎርም - ተከፈተ ፤

ከግንቦት 14 ጀምሮ እስከ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም ድረስ ፤

በአካል በመገኘት
ለተዋናይነት ምልመላ እንድታደርጉ እንጋብዛቹሃል ፤

ምልመላ ሚደረግበት ቦታ ፡ አዲስ አበባ ሜክሲኮ አዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ በሚገኝ የመመልመያ ስቱዲያችን ፤

ሰዓት ፡ ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት እስከ ቀኑ ስምንት ሰዓት ድረሰ ፤

ጽዎታ ፡ በሁለቱም ጽዎታ ፤

ዕድሜ ፡ ከ15 ዓመት ጀምሮ እስከ 65 ዓመት ድረስ ፤

እንደተለመደው ምንም ዓይነት ክፍያ አንጠይቅም ፡ በቦታው የሚሰጠውን ምዘና ብቁ ሆናችሁ ለምታልፉና በስራ ላይ ለምትሳተፉ እንደስራቹ መጠን ከፍለን እናሰራለን ፤

ምዝናው የሚሰጠው ፡ በአካል ለተገኙ ብቻ ቢሆንም ይህን ማድረግ የማትችሉ ወይም ከአዲስ አበባ ውጭ ያላችሁ በውስጥ በድምጽ አውሩን መፍቴ እንሰጣቹሃለን፡፡

የመመዝኛ ቀን ሁለት ቀናት ሲቀረው ተጨማሪ መረጃዎችን የምንሰጣችሁ ይሆናል፡፡ 😍

በውስጥ ለማውራት በድምጽ ብቻ 👉 @tplatform
ያልገባችሁ ነገር ካለ በውስጥ ጠይቁን
www.group-telegram.com/us/openplatforms.com

group-telegram.com/openplatforms/265
Create:
Last Update:

BY OPEN PLATFORM

Share with your friend now:
group-telegram.com/openplatforms/265

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"He has to start being more proactive and to find a real solution to this situation, not stay in standby without interfering. It's a very irresponsible position from the owner of Telegram," she said. Oh no. There’s a certain degree of myth-making around what exactly went on, so take everything that follows lightly. Telegram was originally launched as a side project by the Durov brothers, with Nikolai handling the coding and Pavel as CEO, while both were at VK. Again, in contrast to Facebook, Google and Twitter, Telegram's founder Pavel Durov runs his company in relative secrecy from Dubai. "Markets were cheering this economic recovery and return to strong economic growth, but the cheers will turn to tears if the inflation outbreak pushes businesses and consumers to the brink of recession," he added.
from us

Telegram OPEN PLATFORM
FROM American