Telegram Group Search
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነገ እንገናኝ። የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶን እያሰብን። 1517 ፩፭፩፯።

Our TikTok page @zenakristos
እንኳን ለ507ኛው የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

የቤተ ክርስትያን ተሀድሶ ወደ ጥንቱ እንመለስ የሚል አላማ ነው ያለው፣ የዘመኑን ጭፍን ክርስትና የሚደግፍ አይደለም። አምስቱ ብቻዎች፣ AD FONTES፣ ትውፊት ወዘተ... የ16ኛው ክፍለ ዘመን ተሐድሶ ፈጠራ ሳይሆን ጭብጥ ሀሳቦች ናቸው። እነዚህ ሀሳቦች በዘምናዊ ጭፍን እና ከቃሉ የራቀ ክርስትና እነዚህ ሃሳቦች ተጥለው ይገኛሉ።

AD FONTES (ወደ ምንጩ እንመለስ/ ቅዱሳት መጽሐፍት)
Sola Scriptura (ቃሉ ብቻ)
Sola Gratia (ፀጋ ብቻ)
Sola Fide (እምነት ብቻ)
Solus Christus (ክርስቶስ ብቻ)
Soli Deo Gloria (ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ )
"Quod ubique, quod semper, quod ab omnibus creditum est."
"Fanatici spiritum habent, verbum autem non habent."

የሉተራን የቤተ-ክርስቲያን ተሐድሶ እንደ ዘመኑ ፕሮቴስታንት (አናባፕቲስቶች እና መጥምቃውያን እንዲሁም እንደ ሊበራሎች) ሳይሆን፤ ጥንታዊ እና በቅዱሳት መጽሐፍት ላይ የተመሰረተ ትውፊታዊ ተሐድሶ ነው።

እግዚአብሔር በቃሉ እውነት ለዘላለም ይጠብቀን።
አሜን!


@ZenaKristos
አዲስ አንቀፅ
ቃሉ ብቻ እና 8 አይነት ትውፊቶች (Sola Scriptura and 8 Kinds of Tradition)

Link: https://zenakristos.org/?p=2039

@ZenaKristos
Link: https://zenakristos.org/?p=2039

Telegram live discussion tomorrow night at 9:00 Local Time.
Live stream scheduled for
Live stream finished (3 hours)
Live stream scheduled for
ዜና ክርስቶስ || Christ Chronicles pinned «የብሉይ ኪዳን ሰዎች በመሥዕዋት፣ ህግን በመጠቅ እና በራሳቸው ስራ ነው የዳኑት ወይስ በእምነት እና በፀጋ ብቻ በመሲሁ አምነው ነው የዳኑት? (ከአንድ መልስ በላይ መምረጥ ይችላል)»
Live stream finished (1 hour)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተወለደ አዎን ታላቁ መድህን ተወለደ
እኛን ከኃጢአት ማጥ ለማውጣት ተወለደ

@ZenaKristos
Angels we have heard on high (Amharic cover) - Mintesnot Tefera
<unknown>
መዝሙር 26
መላእክት ከላይ ሰማን

፩፡ መላእክት ከላይ ሰማን
ጣፋጭ መዝሙር ሲያሰሙ
ተራሮችም መልሰው
በደስታ ሲያስተጋቡ

ክብር ይሁን በሰማይ በምድር
ክብር ይሁን በሰማይ በምድር።

፪፡ እረኞች ለምንድር ነው
ደስታችሁ የበረታው?
ምን ምሥራች ሰማችሁ
መዝሙር ታዜማላችሁ
ክብር ይሁን . . ..።

፫፡ ወደ ቤተ ልሔም ኑ እዩ
ለማን እንደዘመሩ
ወድቃችሁም ስገዱ
ለየሱስ ለሕፃኑ።
ክብር ይሁን . . .።

@ZenaKristos
ትልቅ ማስታወቅያ

ማንም ሰው የካቴኪዝም ክፍልን መቀላቀል ከፈለገ፣ በ @solagracia4all ወይም @cherireal7 ላይ DM አርጉን። Invitation link እንልካለን።

ትምህርቱ በአካል በቢሾፍቱ የኢትዮጲያ ሉተራዊት ቤ/ ክ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚሰጥ ሲሆን፤ ሰኞ ት/ት ይጀምራል። በአካልም ሆነ በቀጥታ ስርጭት ላይ የመገኘት ግዴታ የለብዎትም። እርሱ አማራጭ ነው። በእራስዎ ፍጥነት Worksheet፣ Quiz እና Reading Materials ማንበብ እና መጨረስ ይችላሉ። ነገር ግን ሁሉም የት/ት መረጃ ቁሳቁሶች በእንግሊዘኛ ቋንቋ መሆናቸውን እናሳውቃለን።

ደግሞ ክፍያም የለውም ስለዚህ ነፃ ነው።😁


@ZenaKristos
2025/02/06 04:36:32
Back to Top
HTML Embed Code: