Telegram Group Search
🔰 ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም

📍 የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም
🔰 ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም

📍 የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም

▪️ዛሬ የነበረን የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም ከላይ በፎቶዎቹ በምትመለከቱት መልኩ ደስ በሚል ሁኔታ በሁለት እናቶቻችን ቤት ወርሃዊ አስቤዛ ይዘን በመገኘት እናቶቻችንን  በስራ አግዘን ተጨዋዉተን ትንሻን ነገር አድርገን ትልቁን  ምርቃት ተቀብለን ደስ የሚል ጊዜን አሳልፈን መተናል 🙏

-ጥሪያችንን አክብራቹ ለተገኛቹ ውድ ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ፡፡

በሀሳብ በጉልበት በገንዘብ ባላቹበት ሆናቹ ከጎናችን ለሆናቹ ቤተሰቦቻችንም ክብረት ይስጥልን🙏

ለቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነዉ
ቅንነት ከምንም ይበልጣል !

ኑ አብረን በቅንነት ጎዳና እንጎዝ 🙏

@kenoch12
https://www.group-telegram.com/kinenetlebamochu
#እኔ_አለሁ_ለወገኔ

🔰ሰላም ውድ የቅንነት ቤተሰብ እንዴት ናችሁ

የጊዜ መቁጠሪያችን ከጥቅምት 11 /2016 በኀላ አንድ ሁለት ብሎ ቀኑ እየነጎደ
እንደ ፈጣሪ መልካም ፈቃድ ሶስት ወር ሞልቶናል ታድያ በየሶስት ወሩ ደሞ በቅንነት ቤት የተለመደች የመልካም ተግባር ድግስ አለችን
ምን ካሉ ?

#የሚተካዉን_ደም_በመለገስ_የማይተካዉን_ህይወት_መታደግ ! የሚል መርህ ያላት ድግስ 🤗

አዎ በመልካም ተግባር ምሳሌ የምንሆንበት ቀን ደረስኩ እያለ ነዉ 🗣

በእኛ አንድ ከረጢት ደም የብዙ  ወገኖቻችንን ህይወት ልንታደግ  ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዉናል 🔃 ብዙ ህይወቶች የእኛን እገዛ ይሻሉና  እና እኛም  #እኔ_አለሁ_ለወገኔ ! ብለን ከጎናቸዉ ለመቆም መተናል !

እናም ዉድ የቅንነት ቤተሰቦች # ኑ ደም በመለገስ ህይወት እንታደግ! እያልን ጥሪያችንን እያቀረብን #1⃣6️⃣ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራማችን   በእለተ #እሁድ ማለትም
#ጥር #26 /2016 ዓ.ም ለማካሄድ ቀጠሮ መያዙን ለማሳወቅ እንወዳለን

#በተጨማሪም ከደም ልገሳ መልስ የቤተሰብ ጥየቃችንን የምናረግ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን ከእናቶቻችን ምርቃትን እንቀበላለን 🙏

🅾ማስታወሻ 🅾

▪️ወርሃዊ መዋጮ እና የዘዉዲቱ መሸሻ የአንድ ልጅ አንድ ቤተሰብ ፕሮጀክት መዋጮ ያላዋጣችሁ አባላት መዋጮዉን አስባችሁ በማዋጣት ሀላፊነታችሁን ትወጡ ዘንድ ስንል በትህትና እንጠይቃለን !🙏

ሁላችዉም ለዚህ የመልካሞ ተግባር ድግስ ተጋብዛችዋል👉ጠሪ አክባሪዎ ቅኖቹ

የቅንነት መስፈርቱ ቅን❤️ብቻ ነው !
ቅንነት ከምንም ይበልጣል

ኑ በቅንነት ጎዳና አብረን እንጓዝ !

@kinenetlebamochu
@kenoch12
#እኔ_አለሁ_ለወገኔ

🔰ሰላም ውድ የቅንነት ቤተሰብ እንዴት ናችሁ

የጊዜ መቁጠሪያችን ከጥር 26/5/2016 በኀላ አንድ ሁለት ብሎ ቀኑ እየነጎደ
እንደ ፈጣሪ መልካም ፈቃድ ሶስት ወር ሞልቶናል ታድያ በየሶስት ወሩ ደሞ በቅንነት ቤት የተለመደች የመልካም ተግባር ድግስ አለችን
ምን ካሉ ?

#የሚተካዉን_ደም_በመለገስ_የማይተካዉን_ህይወት_መታደግ ! የሚል መርህ ያላት ድግስ 🤗

አዎ በመልካም ተግባር ምሳሌ የምንሆንበት ቀን ደረስኩ እያለ ነዉ 🗣

በእኛ አንድ ከረጢት ደም የብዙ  ወገኖቻችንን ህይወት ልንታደግ  ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዉናል 🔃 ብዙ ህይወቶች የእኛን እገዛ ይሻሉና  እና እኛም  #እኔ_አለሁ_ለወገኔ ! ብለን ከጎናቸዉ ለመቆም መተናል !

እናም ዉድ የቅንነት ቤተሰቦች # ኑ ደም በመለገስ ህይወት እንታደግ! እያልን ጥሪያችንን እያቀረብን #1⃣7⃣ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራማችን   በእለተ

#እሁድ ማለትም
#ግንቦት 25 /9/2016 ዓ.ም ለማካሄድ ቀጠሮ መያዙን ለማሳወቅ እንወዳለን

ሁላችዉም ለዚህ የመልካሞ ተግባር ድግስ ተጋብዛችዋል👉ጠሪ አክባሪዎ ቅኖቹ

የቅንነት መስፈርቱ ቅን❤️ብቻ ነው !
ቅንነት ከምንም ይበልጣል

ኑ በቅንነት ጎዳና አብረን እንጓዝ !

@kinenetlebamochu
@kenoch12
2025/02/01 02:45:47
Back to Top
HTML Embed Code: