Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ህፃን መሐመድ ሑሴን ለገጠመው የልብ ህመም ለህክምና 825,000 ብር ተጠይቀዋል። ቤተሰብ ይህንን የህክምናው ወጪ ለመሸፈን ከአቅማቸው በላይ ስለሆነባቸው በአላህ ስም እንድናግዛቸው እየጠየቁ ነው።
አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157
ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880
አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157
ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880
أحاديث ليلة النصف من شعبان.pdf
646.4 KB
ስለ ሻዕባን ወር አጋማሽ ለሊት ትሩፋቶች የሚያወሩ ሀዲሶች ውድቅ መሆናቸው የሚያሳይ PDF ነው ።
ሌሎችም ይደርሳቸው ዘንድ ሼር እናድርግ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን !
https://www.group-telegram.com/tolehaahmed.com

ለመጥፋትህ አላህ አንተን ላንተ መተዉ ብቻ በቂ ነው። አንተን ለራስህ ከተወህ አለቀልህ። ሰው አላህን ትቶ በዕውቀቱ፣ በገንዘቡ፣ በብልሃቱ፣ በወገኑ፣ በጦሩ…ከተማመነ መጥፊያው ፈጠነ ማለት ነው።
«ለቅጽበት እንኳን እኔን ለኔ አትተወኝ።» ይሉ ነበር የአላህ መልዕክተኛ(ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ከነፍሴ በላይ ለኔ ጠላት ማን አለ!??

✍ ለፈገግታ
ወጣቱ የረመዷን አስቤዛ ለመሸመት ወደ አንድ ሱፐር ማርኬት ይገባል። ዘወር ዘወር እያለ የሚፈልገውን ዕቃ ሲያማርጥ አንድ በእድሜ የገፉ አሮጊት ከኋላ ኋላው ይከተሉታል። በዞረበት እየዞሩ ሲከተሉት ልጁ ግራ ይጋባና;
"እናቴ ችግር አለ? ምን ልታዘዝ?"
አላቸው
"አይ የኔ ልጄ ምንም ችግር የለም። ሳይህ አላህ ይርኸመውና በመኪና አደጋ ካጣሁት ልጄ ጋ በጣም ትመሳሰላላችሁ። ሳይህ እሱ አስታወስኩኝና ትዝታዬ ቀስቅሰህብኝ ነው።"
አሉት።
ወጣቱም:… "አብሽሪ እናቴ! ልጆት አላህ ይርኸመው። ለእርሶም ሰብር ይስጦት"
አላቸው።
አሮጊቷ:… "ውይ ልጄ! "እናቴ" ብለህ ስትጠራኝ ደግሞ ቀጥታ የልጄ ድምፅ ነው የሚሰማኝ" አሉት።
ወጣቱ:…… "በቃ እናቴ ራሶትን ያረጋጉ! አይረበሹ።" አላቸው።
አሮጊቷ:… "እንግዲያውስ ደስስስ እንዲለኝ በዚህ ድምፅህ ለመጨረሻ ጊዜ "እናቴ" እያልክ ጥራኝ"
ብለውት ፊታቸው አዙረው ወደ መውጫው በር ተቀጣጩ።
ወጣቱም:…… በዚህ ንግግራቸው ልቡ በጣም ተረበሸ ድምፁን ከፍፍፍ አድርጎ "እ ና ቴ" ሲል ተጣራ። ዞረውም አላዩትም።
አሁንም በድጋሚ "እ ና ቴ" አለ። ፀጥ ብለውት ሄዱ።
ለሦስተኛ ጊዜ ድምፁን ከፍፍ አድርጎ "እ ና ቴ" ሲል በእጃቸው የስንብት የሚመስል ምልክት አሳይተውት ሄዱ።
ወጣቱ በጣም አዘነ። ልቡም ተረበሸ። ግን ምንም ማድረግ ስለ ማይችል ትቷቸው ወደ ዕቃ መረጣው ዞረ።
የሚፈልገው ዕቃ ጨራርሶ ከሰበሰበ በኋላ ሂሳብ ለመክፈል ወደ ደረሰኝ መቁረጫ ሄዶ………
"ስንት መጣ?"
ሲላቸው………
"የአንተ 15ሺህ, የእናትህ 7ሺህ ብር" አሉት።
ደንግጦ "የትኛዋ እናቴ?"
ሲል………
"እህ አብራህ የነበረችዋ እናትህ ነቻ!" አሉት።
ይኸው ልጁ ከዝያ ቀን ጀምሮ ቤት ያለችዋ ወላጅ እናቱ እንኳ
"አክስቴ" እያለ ነው የሚጠራት አሉ።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✨የአላህ ልዩ ሰዎች✨
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«( إِنَّ لِلَّهِ أَهْلِينَ مِنْ النَّاسِ ) قَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، مَنْ هُمْ ؟ قَالَ :
( هُمْ أَهْلُ الْقُرْآنِ ، أَهْلُ اللَّهِ وَخَاصَّتُهُ )»
«ለአላህ ከሰዎች መካከል ቤተሰቦች አሉት። "እነርሱ እነማን ናቸው?» ተብለው ሲጠየቁ፤ እነርሱ የቁርኣን ባለቤቶች ናቸው። የአላህ ቤተሰቦች እና ልዩ ሰዎቹ ናቸው።»
(ኢብኑ ማጃህ: 215 ዘግበውታል። አሕመድ: 11870፣ አል-አልባኒም ሰሒሕ ብለውታል።)
وقال الشيخ ابن جبرين رحمه الله :
" الذين يقرؤون القرآن طوال عامهم ، هم أهل القرآن ، الذين هم أهل الله وخاصته
💥 ዑለማዎች በዚህ ሐዲሥ ውስጥ የቁርኣን ሰዎችን የአላህ ወዳጆች እና ልዩ ሰዎች ያሰኛቸው ምንድን ነው? ስለሚለው ሲያብራሩ ቁርኣንን መሐፈዛቸው ወይም መሸምደዳቸው፣ በእርሱ መስራታቸው፣ ጠዋት ይሁን ማታ እሱን ማንበባቸው፣ ልባቸው ከተለያዩ በሽታዎች የጠራ እንዲሁም አላህን በመታዘዝ ህይወታቸው ያሸበረቀ መሆኑ ነው ብለዋል። በተጨማሪም "የአላህ ቤተሰቦች" የሚለው የአላህ ውዴታ እና ልዩ እንከብካቤን የሚያገኙ መሆናቸውን የሚጠቁም መሆኑን ገልፀዋል።
ረመዿን ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ ቁርኣን ለመቅራት ትልቅ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል።
ደጋግመን ለማኽተም እንሞክር። ሌላ ወር ላይ ከሚገኘው አጅር እጥፍ ድርብ የሆነ አጅር ነውና የሚገኝበት።
✒️📖 አላህ አላማቸውን አውቀው ለዚያ ኖረው ከርሱ ዘንድ የተዘጋጀላቸው ምንዳ ከሚቋደሱ ባሮቹ ያድርገን።
ኣሚን!🤲🤲🤲
✍Toleha Ahmed

Forwarded from IBNU NEKIR (ኢብኑ ነኪር)
የሁለተኛ ዙር አዲስ የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም (online)
፨ በኢብኑል ጀዘሪይ የቁርኣን ትምህርት ማዕከል ሲሰጥ የነበረው የአንደኛው ዙር የተጅዊድ ፕሮግራም ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ይቀሩታል።
፨ በሁለተኛ ዙር የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም ሊጀመር ስለሆነ ባላችሁበት ሆናችሁ ቁርኣንን በተጅዊድ መሐፈዝ ከፈለጋችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
🌟 የሚሰጡ ፕሮግራሞች
👉 የቁርኣን ሒፍዝ (በተጅዊድ)
👉 የቁርኣን ነዘር (እያዩ በተጅዊድ መቅራት ለሚፈልጉ)
👉 የ "ቱሕፈቱ'ል አጥፋል(تحفة الأطفال) " ኪታብ
፨ ፕሮግራሙ የሚጀመረው
በአላህ ፍቃድ የፊታችን ሰኞ መጋቢት 1/2017 ይሆናል።
፨ የደርስ ቀናት
ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ ረቡዕ ፣ ሐሙስ ፣ ቅዳሜ
፨ ፕሮግራሙን ሀገር ውስጥም (ኢትዮዽያ) ከሀገር ውጪም ሆኖ መሳተፍ ይቻላል።
፨ ፕሮግራሙን ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ከመርከዙ ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል።
ለበለጠ መረጃ ወይም ለመመዝገብ
የቴሌግራም አድራሻ @Ibnuljezeriy11
🌐 https://www.group-telegram.com/ibnunekir

በቅርቡ ህፃን መሐመድ ሑሴን ለገጠመው የልብ ህመም ለህክምና ቤተሰብ 825,000 ብር እንደተጠየቁና የምትችሉ ብታግዟቸው የሚል ለጥፌ ነበር። እስካሁን ባለው ጥሩ እንደሄደና የሆነ ያክል እንደቀራቸው፣ እንዲሁም ህክምናው ባስቸኳይ መሰራት እንዳለበት ስለነገሩኝ የምትችሉ ብታግዟቸው ባረከላሁ ፊኩም።
አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157
ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880
አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157
ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880
Forwarded from Abu Furat (Yunus Hassen)
https://www.group-telegram.com/abufurat
https://www.group-telegram.com/abufurat
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM