Telegram Group & Telegram Channel
🌸🍃

ሞተዋል … ነገር ግን !!!

▪️ሸይኽ አልኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ የሞቱት ላጤ ሁነው ነው ። አንድም ዱዓ የሚያደርግላቸው ልጅ አልተውም ነበር ። ነገር ግን ዱዓ የምታደርግላቸው ሳሊህ ኡማ ጥለው አልፈዋል !

▪️ኢማም አን-ነወዊም ረሂመሁላህ የሞቱት  ላጤ ሁነው ነው ። እሳቸውም ዱዓ የሚያደርግላቸው ልጅ አልነበራቸውም ። ነገር ግን በዘመናችን ያለ አንድ እውቀት ፈላጊ ሙስሊም አርበዒን  አን-ነወዊያን የማያውቅ የለም !

▪️ታላቁ ሙፈሲር አል ኢማም አጠበሪ ረሂመሁላህ በተመሳሳይ ሳያገቡ ነበር የሞቱት… ነገር ግን ማንም ሙስሊም ሊብቃቃበት የማይችል ትልቅ ሀብትን አውርሰው አልፈዋል !

▪️ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ …

📖 አዝ-ዘሀቢ ስለሳቸው ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ፦

" ኢማሙ ማሊክ ተመተዋል ፣ ተገርፈዋል…  ከመገረፋቸውም የተነሳ ራሳቸውን ስተው ነበር ። እኔም በአላህ ተስፋ የማደርገው በተገረፉት እያንዳንዷ ግርፋት ልክ በጀነት ላይ ደረጃቸውን ከፍ እንዲያደርግላቸው ነው "

⇢ ኢማሙ ማሊክ ሞተዋል ነገር ግን ስራቸው ቀርቷል !

▪️ እስኪ ወደ ኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል ረሂመሁላህ እንምጣ…
የታሉ እስኪ አስረው ሲገርፏቸው የነበሩት ሰዎች !? … ሁላቸውም ሲጠፉ የኢማም አህመድ እውቀትና ታሪክ ግን እስከዛሬ ድረስ  አልተረሱም !

▪️እሺ የታሉ እነዚያ ኢማም አልቡኻሪን ተጣልተውና አስቸግረው  ከሀገራቸው ያባረሯቸው ?? እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ ስደተኛ ያደረጓቸው ሰዎች የታሉ !? … የኢማም አልቡኻሪ ዝና የማያውቅ ሙስሊም የለም
" ቡኻሪ ዘግቦታል " ሳይሰማበት የሚያልፍ አንድም ሚንበር የለም !

▫️ኢማም አልቡኻሪ እንዲህ ተብለው ነበር ፦

እንዴት በእነዚያ ሲበድሏችሁና ሲቀጥፋበችሁ በነበሩ ሰዎች ላይ ዱዓ አታደርጉባቸውም ???
እኚህ ታላቅ ኢማም  እንዲህ ብለው መለሱላቸው ፦

" ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ ( ሀውድ ላይ እስክታገኙን ድረስ ታገሱ) "

📚السير للذهبي  12/461

*قد مات قوم وما ماتت مكارمهم*
    *  وعاش قوم وهم في الناس أموات *

አላህ የቅን መንገድ መሪ የነበሩትና የኡማችን ብርሀን  ለሆኑት ኢማሞቻችን ይዘንላቸው … እኛንም ፈለጋቸውን ተከታይ ያደርገን !

ቢንት አብደላህ

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
      
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

group-telegram.com/tolehaahmed/1142
Create:
Last Update:

BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/1142

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"He has to start being more proactive and to find a real solution to this situation, not stay in standby without interfering. It's a very irresponsible position from the owner of Telegram," she said. Under the Sebi Act, the regulator has the power to carry out search and seizure of books, registers, documents including electronics and digital devices from any person associated with the securities market. "For Telegram, accountability has always been a problem, which is why it was so popular even before the full-scale war with far-right extremists and terrorists from all over the world," she told AFP from her safe house outside the Ukrainian capital. And indeed, volatility has been a hallmark of the market environment so far in 2022, with the S&P 500 still down more than 10% for the year-to-date after first sliding into a correction last month. The CBOE Volatility Index, or VIX, has held at a lofty level of more than 30. In the past, it was noticed that through bulk SMSes, investors were induced to invest in or purchase the stocks of certain listed companies.
from us

Telegram Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
FROM American