የአፍጋኒስታኑ መሪ ታሊባንን ሽሽት ይዘው ሊወጡ የነበረውን ገንዘብ ከተሰፋሩባት ሂሊኮፕተር አቅም በላይ በመሆኑ የተወሰነው እዛው ኤርፖርት ጥለው ለመሸሸ ተገደዋል ፡፡
ትናንት ታሊባንን ሸሽተው ሀገር ለቀው የሄዱት የአፍጋኒስታን ፕሬዝዳንት በአራት መኪና ብር አጭቀው ቢወጡም የተሳፈሩበት ሂሊኮፕተር የያዙትን ብር ባለመቻሉ የተወሰነ ብር ኤየር ፖርት ትተው ሄደዋል ሲል በካቡል የሚገኘው የራሺያ ኢምባሲ ዛሬ ገልፇል።
የብሩን መጠን ግን ኢምባሲው አልገለፀም።
Via Fidel Post
@ETH724

አሸባሪው ህውሀት በፈንቲ ረሱ ጋሊኮማ ጭፍጨፋ ከፈጸመባቸው 240 ንጹሀን በተጨማሪ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ
#Ethiopia : አሸባሪው የህውሀት ጁንታ ቡድን በፈንቲ ረሱ ዞን ጉሊና ወረዳ ጋሊኮማ ቀበሌ አሳፋሪና ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ከፈጸመባቸው 240 ንጹሀን አርብቶ አደሮች በተጨማሪ በየጊዜው ቁጥሩ እየጨመረ መምጣቱን የአፍር ክልል መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ አስታውቋል ፡፡
ከፈንቲ ረሱ ዞን አራት ወረዳዎች አውራ፣እዋ፣ያሎ እና ጉሊና ወረዳዎች ተፈናቅለው በጋሊኮማ ትምህርት ቤት እና ጤና ጣቢያ ተጠልለው በነበሩ ንጹሀን ህጻናት፣ሴቶች እና አዛውንቶች ላይ ጁንታው በአንድ ቀን በከባድ መሳሪያ የጨፈጨፋቸው እና የሞቱት 240 የደረሰ መሆኑ ይታወሳል ፡፡
በመሆኑም ጁንታው በየጫካው በከብት እረኝነት የነበሩትንም ሆነ በየቦታው ያገኘውን ንጹሀን የጨፈጨፈ በመሆኑ እና እንዲሁም በጊዜው ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ህይወታቸው በማለፉ ምክንያት የሟቾች ቁጥር መጨመሩን የአፋር ክልል መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ዘግቧል፡፡
የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ቢላይ አህመድ በጋሊኮማ ንጹሀን አርብቶ አደሮች ህጻናት፣ሴቶች እና አዛውንቶች ላይ ዘራፊው እና አሸባሪው ጁንታው ከዚህ በፊት ከተጠቀሰው 240 ንጹሀን ሞት በተጨማሪ ሌሎች አስክሬኖች እየተገኙ በመሆናቸው የሟችች ቁጥሩ መጨመሩን እና እንዲሁም እስካሁን ይሙቱ ይዳኑ የማይታወቅ የጠፉ ንጹሀን አርብቶ አደሮችም መኖራቸውን ገልጸዋል ፡፡
የቴሩ ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ከዲጋ ያሲን በበኩላቸው በንጹሀኑ አርብቶ አደር ማህበረሰብ ህጻናት፣ሴቶች እና አዛውንቶች ላይ ጁንታው ያደረሰው ጭፍጨፋ ዘግናኝ መሆኑን በመግለጽ እስካሁን አስክሬናቸው ያልተገኙ መኖራቸውን ተናግረዋል፡፡

አፍጋኒስታን፡ ጦርነቱ ስንት ህይወት ቀጥፎ ስንት ገንዘብ ፈጅቶ እዚህ ደረሰ?
ከ20 ዓመታት ወታደራዊ እንቅስቃሴ በኋላ የአሜሪካ እና የሌሎች የውጭ ኃይሎች
አፍጋኒስታንን ለቅቀው ሲወጡ ታሊባን በፍጥነት አገሪቱን ተቆጣጥሯል።
ፕሬዝዳንት ባይደን እስከ መስከረም አጋማሽ ድረስ ሁሉም የአሜሪካ ወታደሮች ከአፍጋኒስታን
ሙሉ ለሙሉ እንዲወጡ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።
ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ አሜሪካ እና የኔቶ አጋሮቿ በአፍጋኒስታን ምን ያህል ወጪ
እንዳወጡ እንመለከታለን።
አሜሪካ ከ9/11 የሽብር ጥቃቶች ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ኦሳማ ቢን ላደን እና ሌሎች
የአል-ቃይዳ ሰዎችን ይደግፋሉ ያለችው ታሊባንን ከስልጣን ለማውረድ እአአ ጥቅምት
2001 አፍጋኒስታንን ወረረች።
ታሊባንን ለመዋጋት አሜሪካን ቢሊዮን ዶላሮችን ስታፈስ የጦሯ ቁጥርም ጨምሯል። እአአ
በ2011 ቁጥሩ 110,000 ገደማ ደርሷል።
አሁን ቁጥሩ ቀንሶ ወደ 650 ገደማ ቀርተዋል። እነዚህም በአፍጋኒስታን ለሚገኙ
ዲፕሎማቶች ጥበቃ ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል። ታሊባን
አፍጋኒስታንን ከተቆጣጠረ በኋላ አሜሪካ ዜጎቿን ለማስወጣት በሺዎች የሚቆጠሩ
ወታደሮቿን ዳግም ወደ ካቡል ልካለች።
BBC

‹‹አሸባሪው ቡድን የቀረው ጉልበት ምላሱ ብቻ ነው፤ ምላሱን ደግሞ በቅርቡ እንቆርጠዋለን›› የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአደረጃጀት ጉዳይ ኀላፊ ጋሻው መርሻ
አሸባሪው የትህነግ ቡድን የፈጸመውን ወረራ ለመቀልበስና ቡድኑን ለመደምሰስ መከላከያ ሠራዊት፣ የየክልሎች ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በቅንጅት ርብርብ እያደረጉ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአደረጃጀት ጉዳይ ኀላፊ ጋሻው መርሻ ገልጸዋል፡፡ በዚህም የጠላት አቅም መዳከሙን ተናግረዋል፤ በደረሰበት ከፍተኛ ምት ‹‹መስመሩ እንደጠፋበት ጉንዳን እየተርመሰመሰ ነው›› ብለዋል፡፡
አሁን የቀረው ጉልበት ምላሱ ብቻ በመሆኑ የሽብርና የውዥምብር ወሬ እየነዛ ይገኛል፤ ምላሱን ደግሞ በቅርቡ እንቆርጠዋለን ነው ያሉት፡፡
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እገባለሁ ያለውን የባንዳዎች ስብስብ እንዳይመለስ አድርገን ወደ ሲኦል እንሸኘዋለን ብለዋል፡፡
አሸባሪው ቡድን በፈጸመው ወረራ ምክንያት የልማት፣ የንግድና ሌሎች ሥራዎች እንዳይስተጓጎሉ ዘመቻውን በአጭር ጊዜ መጨረስ የግድ ይላል ያሉት አቶ ጋሻው ጠላትን እየመታ ያለውን የወገን ኀይል ማገዝና ማጠናከር እንደሚገባ አብራርተዋል፡፡
ሕዝቡ ድጋፍ በማድረግ፣ ስንቅ በማቀበል እና ሎጅስቲክስ በማጓጓዝ እያደረገ ያለው ከፍተኛ ድጋፍ የሚደነቅ መሆኑን አቶ ጋሻው ተናግረዋል፡፡ አቶ ጋሻው ዘመቻው በአጠረ ጊዜ እንዲጠናቀቅ አሁንም የበለጠ ርብርብ ማድረግ ይገባል ነው ያሉት፡፡
ለሕልውና ዘመቻው በፌዴራልና በክልል ደረጃ የጋራ ጥምር ግብረ ኀይል ተቋቁሟል፤ ግብረ ኀይሉ ባለበት ቦታ ሁሉ የአብን የሥራ ኀላፊዎች ሥምሪት ወስደው በልዩ ልዩ ዘርፎች የድርሻቸውን እየተወጡ እንደሆነ አንስተዋል፡፡ እሳቸውም በደብረታቦር ሕዝቡን ሲያስተባብሩ መቆየታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡

በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ኃይል መመታቱ ተገለጸ በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ኃይል በሰሜን ወሎ ግንባር በተሰማራው የመከላከያ ሠራዊት መመታቱ ተገለጸ፡፡
#Ethiopia : ዓርሚ ሁለት የሚባልና በከሀዲው ሜ/ጄ/ል ዮሀንስ፣ በምክትሉ ከሀዲው ማዕሾ በየነ እና ከሀዲው ከበደ ፍቃዱ እንዲሁም በሜካናይዝድ አዛዡ ከሀዲው ኮ/ል ገ/ስላሴ የተመራው ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጠላት ሀይል ድባቅ መመታቱ ተገልጿል፡፡
በግንባሩ የተሰማሩ ሁለት ክ/ጦር አዛዦ እንደተናገሩት፣ መንግስት የተናጠል የተኩሥ አቁም እርምጃውን ካነሳ በኋላ ከበላይ በተሠጣቸው ትዕዛዝ መሠረት ጋሸናን ዋና ማዕከል በማድረግ ከዋድላ እስከ ላልይበላ መስመር ላይ የነበረውን የአሸባሪውን ሀይል መደምሠሳቸውን አረጋግጠዋል፡፡
በአሁኑ ሰዓት ጠላት በጀግኖቹ የሠራዊት አባላት፣ ልዩ ሀይል እንዲሁም የሚሊሻ አባላትና የአካባቢው አርሶ አደር ከበባ ውስጥ ሆኖ ይገኛል ነው የተባለው፡፡
ይህ የተዳከመ የጠላት ሀይል በጋሸና፣ መቄት፣ ሙጃ፣ በንፋሥ መውጫ አካባቢዎች እየተመታና እየተበተነ ይገኛል ብለዋል፡፡
በነዚህ አካባቢዎች በጠላት ላይ በተደረገ ጥቃት 3 ድሽቃ፣ 6 ሺህ የድሽቃ ጥይት፣ 87 የዕጅ ቦምብ፣ 229 ክላሽንኮቭ ነፍስ ወከፍ መሣሪያ፣ 5 ሺህ የክላሽ ጥይት፣ 1 የጦርሜዳ መነፅር ሲማረክ፣ በርካታ ቁጥር ያለው የሰው ኃይል እና ጠላት ይጠቀምባቸው የነበሩ 2 መድፎች እንዲሁም አንድ ዙ 23 መደምሰስ መቻሉን ዋና አዛዦቹ ገልፀዋል ሲል የመከላከያ ሰራዊት ገልጿል፡፡

አልቃኢዳ በአሜሪካ ላይ ጥቃት በፈጸመበት ዕለትና ከዚያ በኋላ የሆነው ምን ነበር?
አንድ የታሪክ አጋጣሚ ብቻውን የዓለምን ፖለቲካ ሊገለባብጥ ይችላል። ለምሳሌ
የመስከረም አንዱ የሽብር ጥቃት።
ይህ ክስተት ከሃያ ዓመታት በፊት ነበር የሆነው። ለሁለት አሥርታት ግን የዓለምን ፖለቲካዊ
መልክ ቀየረ።
ለመሆኑ የዛሬ 20 ዓመት ግድም ምን ነበር የሆነው? ክስተቱ ሲፈጸም ስንት ዓመታችሁ ነበር?
የትስ ነበራችሁ? እንዴትስ ነበር የሰማችሁት?
የክስተቱን 20ኛ ዓመትና የታሊባኖችን ወደ ሥልጣን መመለስ ምክንያት አድርገን ይህን
አሳዛኝ ክስተት በአጭሩ እንቃኛለን።
የሆነው ምን ነበር?
19 አሸባሪዎች በአራት ቡድን ተቧደኑና በአራት የተለያዩ የአሜሪካ የመንገደኞች
አውሮፕላኖች ውስጥ ተሳፈሩ።
ዓላማቸውም የአሜሪካንን ቁልፍ ተቋማትን በማውደም እንድትሽመደመድ ማድረግ ነበር።
አራቱ አውሮፕላኖች ወደ ምሥራቁ የአሜሪካ ክፍል የሚበሩ ነበሩ።
19ኙ ጠላፊዎች እነዚህን አውሮፕላኖች ወደ ተዋጊ አውሮፕላንነት መቀየር ነበር
ትልማቸው።
የጦር አውሮፕላን በአሜሪካ ምድር ማብረር እንደማይችሉ ተረድተዋል። አዲሱ ሐሳብ ታዲያ
ለምን ሰላማዊ አውሮፕላንን ወደ ሚሳኤልነት አንቀይረውም የሚል ሆነ።
ሐሳቡ እብደት ይመስላል። ይህንንም የእብደት ሕልማቸውን ግን በከፊልም ቢሆን
አሳክተውታል።
ከመንገደኞች አውሮፕላንነት ወደ ሚሳኤልነት ተገደው የተቀየሩት አራቱ አውሮፕላኖች
በዋሺንግተንና በኒውዮርክ ላይ ለተፈጸሙት ጥቃቶች ጥቅም ላይ ዋሉ።
አራት ቁልፍ የአሜሪካን ሕንጻዎችን ዒላማ አደረጉ። አራቱን ቁልፍ የአሜሪካ መሥሪያ ቤቶች
ከአፈር ጋር ማመሳሰል ነበር ተልዕኳቸው።
ያን ቀን በትክክል የሆው ምን ነበር?
በአገሬው አቆጣጠር ጠዋት 2፡46 ሲሆን ከአውሮፕላኖች አንዱ ተምዘግዝጎ ሰማይ ጠቀስ
ከሚባሉት የዎርልድ ትሬድ ሴንተር መንትያ ሕንጻዎች አንዱን ጠርምሶ ገባ።
ሁለተኛው አውሮፕላን ደግሞ በደቡብ አቅጣጫ ካለው ለሌላኛው ሕንጻ የጋር ተላተመ።
ይህም የሆነው በአገሬው አቆጣጠር ጠዋት ልክ 3፡03 ላይ ነበር።
ወዲያውኑ መንትያዎቹ ባለ 110 ፎቅ ሕንጻዎች እንደ ችቦ በእሳት ተንቦገቦጉ። ውቧ
ኒውዮርክ በቅጽበት የፋብሪካ ጭስ ማውጫ መሰለች።
ሰዎች ከ110ኛ ፎቅ ጭምር እንደ አንዳች በራሪ ፍጡር ከመስኮት ዘለው ከአደጋው
ለማምለጥ ሞከሩ። ከመፈጥፈጥ ውጭ አማራጭ አልነበራቸውም።
በዚያ ቅጽበት ምርጫው በእሳት መበላት ወይም ከ500 ሜትር ከፍታ መውደቅ ነበር።
ይህ ጉድ ለዓለም እንኳ በቅጡ ሳይዘገብ ሌላ ጉድ ተሰማ።
ጠዋት በአገሬው አቆጣጠር ልክ 3፡37 ሲሆን ደግሞ ሦስተኛው አውሮፕላን ወደ አሜሪካ
መከላከያ መሥሪያ ቤት ፔንታገን ተንደረደረ።
ፔንታገን የአሜሪካ ግዙፍ ወታደራዊ ዋና መሥሪያ ቤት ነው። ፔንታገንን ማውደም ማለት
የአሜሪካንን ወታደራዊ ኃይል የማውደም ያህል እንደሆነ አሸባሪዎቹ የተረዱ ይመስላል።
የፔንታገን ግዙፉ መሥሪያ ቤት ከዋና ከተማዋ ዋሺንግተን ወጣ ብሎ ነው የሚገኘው።
ሦስተኛው አውሮፕላን ተምዘግዝጎ በዚህ በፔንታገን ላይ ቢወድቅም የሕንጻውን ምዕራባዊ
ክንፉን ብቻ ነበር ማግኘት የቻለው።
ስንት ሰዎች ሞቱ?
በድምሩ የሞቱት ንጹሐን 2977 ናቸው። በዚህ አሐዝ ውስጥ 19ኙ የአውሮፕላን ጠላፊዎች
አልተካተቱም እንጂ እነሱም ሞተዋል።
ሟቾቹ አብዛኛዎቹ ኒውዮርክ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው።
በአራቱ አውሮፕላኖች ውስጥ ተሳፍረው የነበሩ 246 ዜጎች በሙሉ አልቀዋል።
በመንትያዎቹ የኒውዮርክ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ላይ በነበሩት በ110 ወለሎች ውስጥ የነበሩ
2ሺህ 606 ዜጎች ሞተዋል።

አለ ገና !!
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ውስጥ በ40 ቢሊየን ዶላር 71 የኤሌክትሪክ ሀይል
ማመንጫ ጣቢያዎችን ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል እንደገለጸው በቀጣዮቹ 10 ዓመታት 71 የኤሌክትሪክ ሀይል
ፕሮጀክቶችን ለመገንባት እቅድ ተይዟል። ለዚህም 40 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል፡፡
በቀጣይ 10 ዓመታት ከተለያዩ የኃይል አማራጮች 71 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ
ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ እንደሆነም ነው የተገለጸው፡፡ ፕሮጀክቶቹን
ለመገንባት 40 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልግም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የኮርፖሬት ፕላኒንግ ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዱአለም ሲዓ ተናግረዋል።
እንደ አቶ አንዱአለም ገለፃ ለፕሮጀክቶቹ ያስፈልጋል ተብሎ የታሰበው ገንዘብ በግልና
በመንግስት አጋርነት፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ፣ በአለም ባንክ፣ በሌሎች የልማት አጋሮችና
አበዳሪ ተቋማት፣ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንዲሁም በኢትዮጵያ መንግስት ይሸፈናል
ተብሎ ዕቅድ ተይዟል፡፡

በ10 ዓመቱ ውስጥ ይገነባሉ ተብለው በዕቅድ ከተያዙ ፕሮጀክቶች መካከልም 16 የውሃ፣
24 የነፋስ፣ 17 የእንፋሎት እንዲሁም 14 የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች
መሆናቸውን ሥራ አስፈጻሚው ተናግረዋል፡፡ አቶ አንዱአለም እንዳሉት በዕቅድ የተያዙትን
የኃይል ፕሮጀክቶች ግንባታ በመንግስት ብቻ ማሳካት ስለማይቻል በአሁኑ ሰዓት የግልና
የመንግስት አጋርነት ስትራቴጂ ተቀርፆ በመሰራት ላይ ይገኛል፡፡
ይገነባሉ ተብለው ከተለዩት ፕሮጀክቶች መካከል የትኞቹ ፕሮጀክቶች ቀድመው መገንባት
እንዳለባቸው እና የትኞቹ በአነስተኛ ዋጋ መገንባት እንሚችሉ የመለየት ስራ እንደሚከናወንም
ነው አቶ አንዱአለም ያብራሩት፡፡
ማመንጫ ፕሮጀክቶች በግል አልሚዎች እና በግልና በመንግስት ሽርክና እንዲገነቡ በተያዘው
አቅጣጫ መሰረት ሁለት የፀሐይ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች አኳ ፓወር
በተሰኘ የሳዑዲ አረቢያ ኩባንያ የሚገነቡ ሲሆን ኩባንያው ወደ ግንባታ ለመግባት በዝግጅት
ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
የአይሻ 1 የነፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ግንባታ ለማከናወንም አሚያ ከተሰኘ
የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ኩባንያ ጋር ድርድር መጀመሩን የጠቆሙት አቶ አንዱአለም
የሌሎች የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች አልሚን ለመለየት በጨረታ ሂደት ላይ ይገኛል
ብለዋል፡፡ እንደ አቶ አንዱአለም ገለፃ የቱሉሞየና ኮርቤቲ የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ
ፕሮጀክቶች በግል አልሚዎች አማካኝነት ግንባታቸው ተጀምሯል፡፡
አል ዐይን አማርኛ

ፍርድ ቤቱ በሀገር ክህደት የተከሰሱ 48 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ!
የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ ቀዳማዊ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር አብረው አገርን በመክዳት ወንጀል የተከሰሱ 48 የዕዙ አባላትን ከሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወር እስከ 18 ዓመት ከስምንት ወር በሚደርስ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ።ፍርድ ቤቱ የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው ዛሬ በዋለው ችሎት በ47 መዝገቦች የተከሰሱ እስከ ሌተናል ኮሎኔል ማዕረግ ድረስ ባላቸው ግለሰቦች ላይ ጭምር ነው።
በዚህ መሰረትም፡-
1ኛ. ግደይ ገብረዮሐንስ 18 ዓመት ከሶስት ወር ፅኑ እሰራት
2ኛ. ሹምዬ ወልደብርሀን 17 ዓመት ፅኑ እስራት
3ኛ. ገብረኪዳን ወልደማርያም 18 ዓመት ፅኑ እስራት
4ኛ. ሀብቱ አበራ ግደይ 17 ዓመት ፅኑ እስራት
5ኛ. ወንድም ገብረዋህድ 18 ዓመት ከሶስት ወር ፅኑ እስራት
6ኛ. ካሱ ብርሀነ ተወልደ 18 ዓመት ፅኑ እስራት
7ኛ. ሹመንዲ ትርፌ 18 ዓመት ከስምንት ወር ፅኑ እስራት
8ኛ. ገብረሳሙኤል ወላይ 14 ዓመት ከሁለት ወር ፅኑ እስራት
9ኛ. አደም ያደታ ስድስት ዓመት ፅኑ እስራት
10ኛ. ኪኒሶ መኮንን አምስት ዓመት ፅኑ እስራት
11ኛ. ላዕከ ክፍሌ 13 ዓመት ከአንድ ወር ፅኑ እስራት
12ኛ. ብርሀነ ወላይ 10 ዓመት ፅኑ እስራት
13ኛ. ወልዳይ ብርሀኔ አምስት ዓመት ከአምስት ወር ፅኑ እስራት
14ኛ. ሀዱሽ ገብረመድህን 13 ዓመት ከሁለት ወር ፅኑ እስራት
15ኛ. ብርሀኔ ገብረወልድ 17 ዓመት ፅኑ እስራት
16ኛ. አብርሀም ጉበቦ ሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወር ፅኑ እስራት ሲወሰንባቸው፤ በቀሪዎቹም ላይ እንደየጥፋታቸው መጠን የቅጣት ወሳኔ ተላልፎባቸዋል።
ዓቃቢ -ሕግ በተከሳሾቹ ላይ የሰው ምስክርና ማስረጃ አስደግፎ ከቀረቡባቸው ክሶች መካከል በዕዙ ውስጥ ያሉ የሰራዊቱ አባላት በመከላከያና በመንግስት ላይ እንዲያምፁ ማነሳሳት፣ አባላት ከሰራዊቱ እንዲኮበልሉና የአሸባሪውን ህወሃት ታጣቂ ቡድን እንዲቀላቀሉ የተለያዩ ጥረቶችን ማድረጋቸው ይገኙበታል።በተለይ ከአሸባሪዎቹ ህወሃትና ሸኔ አመራሮች ጋር ሚስጥራዊ ግንኙነት በማድረግና የወገንን ጦር ለጠላት ጥቃት አሳልፎ መስጠት፣ የመከላከያ ሰራዊቱ የጦር መሳሪያዎች አገልግሎት እንዳይሰጡ ማበላሸት እንዲሁም በንግግር የአሸባሪውን ህወሃት ፕሮፓጋንዳ በሰራዊቱ ውስጥ መንዛታቸውም በክስ መዝገቡ ተብራርቷል።
የደቡብ ዕዝ ፍትህ ቡድን መሪ ሻለቃ ፀሐይ ምንዳ በሰጡት መግለጫ፤ “በዕዙ ውስጥ የነበሩና የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ግለሰቦች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ከህወሐት ጋር በማበር፣ በግንባር ከከፈተብን ጦርነት በላይ በሰራዊቱና አገር ላይ ትልቅ ጥፋት ለማድረስ ተንቀሳቅሰዋል” ብለዋል።ህወሃት በሥልጣን ላይ በነበረበት ወቅት በዜጎች ላይ አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም መቆየቱን አስታውሰው፤ “የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ሰዎች ምንም እንኳን በአገር ላይ ከባድ ወንጀል የፈፀሙ ቢሆንም የሕግ የበላይነትን መሠረት አድርገን በተጨባጭ ማስረጃ አስደግፈን በሕግ እንዲቀጡ አድርገናል” ሲሉ ገልጸዋል።
“ተጠርጣሪዎቹ ከጥቅምት 24ቱ ጥቃት በፊትም ከአሸባሪዎቹ ህወሐትና ሸኔ ጋር ሲሰሩ ነበር” ያሉት ሻለቃ ፀሐይ፤ በተለይ የሸኔን ታጣቂዎች ለመደምሰስ ሲካሄዱ በነበሩ ኦፕሬሽኖች ላይ ከጠላት ጋር መረጃ በመለዋወጥ ሰራዊቱን ሲያስመቱ የነበሩ የጦር አመራሮች እንደነበሩ አስረድተዋል።ተከሳሾቹን ለፍርድ ለማቅረብ በነበረው የማስረጃ ማሰባሰብ ከፍተኛ የአገር ፍቅር ያላቸው የዕዙ አባላት መረጃ ከመስጠት ችሎት ቆሞ ምስክር እስከመሆን ድረስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን መጥቀሳቸውን አዜአ ዘግቧል።

👉👉👉Alert‼️‼️
በቁጥር ከ300-400 የሚደርሱ የትህነግ አሸባሪዎች ወደ ወረባቦ ወረዳ 07 ቀበሌ ገደሮ ሾልከው እንደገቡና "አጥሩ ጎራ" በሚባል ተራራማ ቦታ አድርገው ወደአጎራባቹ የቃሉ ወረዳ 027 ቀበሌ ለመግባት እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል፡፡ በአሁኑ ሰአት ከአርሷደሩ በስተቀር እየተዋጋቸው ያለ ሀይል ባለመኖሩ አርሷደሮቹ ተጨማሪ ሀይል እንዲደርስላቸው አሳስበዋል!
የቃሉ ወረዳ አርሷደር ያገኘኸውን እየታጠክ ማለፊያ መንገዶችን ሁሉ በመዝጋት አስቸኳይ ርብርብ ልታደርግ ይገባል!
ጥምር ህዝባዊ ሀይሉም ይህንና ሌሎች መረጃዎችን አስቸኳይ መፍትሄ የሚሠጥ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅበታል!
ትልቅ አቅም ይዞ ምንም ማድረግ አለመቻልን ያህል ህመም የለም!!!
Via ዘሪሁን

የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርዓተ ቀብር
የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ማክሰኞ ጳጉሜን 2 ቀን 2013 በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም የአርቲስቱ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ አስታውቋል።
የአርቲስቱ የአስክሬን ሽኝት በመስቀል አደባባይ እንደሚከናወን መገለፁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።
አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ከትናንት በስቲያ ነሐሴ 27 ቀን 2013 ባደረበት የልብ ሕመም በ80 ዓመቱ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወሳል፡፡

በትግራይ ክልል የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ ቦሎ ሊሰጣቸው መሆኑ ተገለፀ!
በትግራይ ክልል በተፈጠረው ወቅታዊ ችግር ምክንያት በክልሉ የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች የቦሎ እና የተለያዩ አገልግሎቶች ባለማግኘታቸውና የተለያዩ አካላት ጥያቄ እያቀረቡ በመሆኑ፤ ጊዜያዊ ፋይል በመክፈት ለ1 ዓመት የሚያገለግል ጊዜያዊ ቦሎ የሚሰጣቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ጊዜያዊ ፋይል በመክፈት ለ1 ዓመት የሚያገለግል ጊዜያዊ ቦሎ የሚሰጣቸው ተገልጋዮች፤ ከዚህ በታች የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት የሚገባቸው ሲሆን አገልግሎቱ፤ በየካ ክ/ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ብቻ እንደሚከናወንም ተገልጿል፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ከላይ ተዘርዝረዋል።
Via Addis Maleda

ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ወደ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በመሄድ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
ተመራቂ ተማሪዎችን ጨምሮ 52 የተማሪዎች እና 12 የወላጆች ተወካዮች ዛሬ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በመገኘት ቅሬታቸውን አቅርበዋል።
ከክልሉ አራት ዩኒቨርሲቲዎች የተመለሱ ተማሪዎች እና የወላጆች ኮሚቴ "ድምጻችን ይሰማ፣ መፍትሔ ይሰጠን" በማለት እንቅስቃሴዎችን እያደረጉ ይገኛሉ።
"
በትግራይ ክልል ከሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውጣታቸው ይታወሳል።
ትምህርታቸውን ካቋረጡ 2 ወር የሆናቸው ተማሪዎቹ ለበርካታ የስነልቦና ችግሮች መጋለጣቸውን ይገልጻሉ።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ነሐሴ 07/2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ "ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን የሚያጠናቅቁበት ሁኔታ አመቻቻለሁ" ማለቱ አይዘነጋም።