Telegram Group Search
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
Lema Abera Chala
Commercial bank of Ethiopia
1000506612466. 0913086695

ተመስገን ይኼን ማን አየው?!
ልዑል ፈጣሪ ዛሬም እንድንተነፍስ ፈቀደ!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
ከሰውም ሰው ፣ ዕሩህሩህ ፣ ቅን ፣ መልካምና በጎ ሰው መሆን ፣ ደጋፊና አጋዥ መሆን ፣ ለታመሙት ፣ ለሚያስታምሙት ፣ ለልዩ እንክብካቤ ለሚሹ ልጆቻችን ፣ ለአዕምሮና አካል ጉዳተኞች ቤተሰባችን ፣ ለጎዳና ጠባቂ ልጆቻችን ፣ ማታ ማታ መንገድ ላይ ለሚቆሙ እህቶቻችን ፣ ለተራቡት ፣ ለተጠሙት ፣ ለታረዙት ፣ ሥራና ተስፋ ላጡት ፣ ኑሮና የቤት ኪራይ ለከበዳቸው ፣
ለተፈናቀሉት ፣ ለታሰሩት ፣ ለአሳሪዎች ፣ ለሚጉላሉት፣ ለሚበደሉት ፣ ለበዳዮች ፣
ለሚገለሉት ፣ ለሚሰደዱትና ለተሰደዱት ፣ እንደአሜሪካን የ"መጤ"(Immigrant) ሀገር ከራሳቸው እናት ምድራቸው ለሚባረሩት ፣ ሽህ ዓመት የሚኖሩ ለሚመስላቸው አሳሪዎች ፣ አጋቾችና("ሀንግ" አድራጊዎች) ፣
አባራሪዎች ፣ ለትውልድ ፣ ለዓዕዋፋት ፣ ለተፈናቀሉት ወፎችና ውሾች ፣ ለዕፅዋት ፣ ለወንዞቹ ፣ ለሚጨፈጨፉ ዛፎችና ለደኖችና ለእናት ምድራችን መኖር!!
ዛሬን ህይወታችንን(መተንፈሳችንንና) ሞታችንን(እረፍታችንን) ማሰብ ፣ ዛሬን በምስጋናና በማስተዋል ፣ በማካፈል ፣
በመርዳት ፣ በማበረታታት ፣ በማገልገልና ለትውልድና ለእናት አፈር ምድራችን እንዲሁም እያላቸው ለሌላቸው የአዕምሮ ደሆችና እየቻሉ ለማይችሉ ወገኖቻችን በማገዝና በማንቃት መኖር ነው!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
ነግ በኔ!!

Lema Abera Chala
Commercial bank of Ethiopia
1000506612466. 0913086695

ተመስገን ይኼን ማን አየው?!
ልዑል ፈጣሪ ዛሬም እንድንተነፍስ ፈቀደ!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
ከሰውም ሰው ፣ ዕሩህሩህ ፣ ቅን ፣ መልካምና በጎ ሰው መሆን ፣ ደጋፊና አጋዥ መሆን ፣ ለታመሙት ፣ ለሚያስታምሙት ፣ ለልዩ እንክብካቤ ለሚሹ ልጆቻችን ፣ ለአዕምሮና አካል ጉዳተኞች ቤተሰባችን ፣ ለጎዳና ጠባቂ ልጆቻችን ፣ ማታ ማታ መንገድ ላይ ለሚቆሙ እህቶቻችን ፣ ለተራቡት ፣ ለተጠሙት ፣ ለታረዙት ፣ ሥራና ተስፋ ላጡት ፣ ኑሮና የቤት ኪራይ ለከበዳቸው ፣
ለተፈናቀሉት ፣ ለታሰሩት ፣ ለአሳሪዎች ፣ ለሚጉላሉት፣ ለሚበደሉት ፣ ለበዳዮች ፣
ለሚገለሉት ፣ ለሚሰደዱትና ለተሰደዱት ፣ እንደአሜሪካን የ"መጤ"(Immigrant) ሀገር ከራሳቸው እናት ምድራቸው ለሚባረሩት ፣ ሽህ ዓመት የሚኖሩ ለሚመስላቸው አሳሪዎች ፣ አጋቾችና("ሀንግ" አድራጊዎች) ፣
አባራሪዎች ፣ ለትውልድ ፣ ለዓዕዋፋት ፣ ለተፈናቀሉት ወፎችና ውሾች ፣ ለዕፅዋት ፣ ለወንዞቹ ፣ ለሚጨፈጨፉ ዛፎችና ለደኖችና ለእናት ምድራችን መኖር!!
ዛሬን ህይወታችንን(መተንፈሳችንንና) ሞታችንን(እረፍታችንን) ማሰብ ፣ ዛሬን በምስጋናና በማስተዋል ፣ በማካፈል ፣
በመርዳት ፣ በማበረታታት ፣ በማገልገልና ለትውልድና ለእናት አፈር ምድራችን እንዲሁም እያላቸው ለሌላቸው የአዕምሮ ደሆችና እየቻሉ ለማይችሉ ወገኖቻችን በማገዝና በማንቃት መኖር ነው!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
ማሳሰቢያና ማስታወሻ!!
ህይወታችን ዛሬ ፣ አሁንና አሁን ስንተነፍስ ፣ ስናመሰግን ፣ መልካምና ደግ ደጉን ስናስብ ፣ ስናካፍልና ስናገለግል ብቻ ነው!🙂!

እኔ ባለእዳ ነኝ!!
የልዑል ፈጣሪ ፣ የቤተሰቤ ፣
የማህበረሰቤ ፣ የትውልድና የእናት ምድራችን እዳ አለብኝ!🙂!

እኔ ባለእዳ ነኝ!!
ከልዑል ፈጣሪ በታች እኔን ሰው ይደረጉኝ ቤተሰቤ ፣ ማሕበረሰቤ ፣ ዕሩህሩሆች ፣ መልካሞችና ደጋግ ሰዎች ናቸውና የሁሉም እዳ
አለብኝ!🙂!

እኔ ባለእዳ ነኝ!!
የመላው ኢትዮጵያውያን የዕሩሆቹም ፣ የመልካሞቹም ፣ የደጋጎቹም ፣ የለጋሾቹም እዳ አለብኝ!🙂!

እኔ ባለእዳ ነኝ!!
እኔን ሞርደው ሰው ያደረጉኝ ዘረኞቹ ፣
ብሔረተኞቹ ፣ ዘራፊዎቹና አግበስባሾቹ የልጆቻቸው እዳ
አለብኝ!🙂!

እኔ እዳ እለብኝ!!
ለደገፉኝ ፣ ላገዙኝ ፣ መንገድ ላሻገሩኝ ፣ ላበረታቱኝና አይዞህ ላሉኝ እንዲሁም እንቅፋት ለሆኑኝ ሁሉ!🙂!

እኔ እዳ አለብኝ!!
ሀይማኖተኞች ነን እያሉ የሰውን ሥጋና ሥጋዬን በሀሜት ለበሉኝና ሰው ምን እንደሆነ ላስተማሩኝ!🙂!

እኔ እዳ አለብኝ!!
የአስተማሪዎች ፣ የገበሬዎች ፣ የእንጀራ ጋጋሪዎችና ጠላ ጠማቂዎች ፣ ቅመማቅመም ቀማሚዎች ፣ የወፍጮ ቤት ባለቤቶች ሸክም ተሸካሚዎቹ አህዮቹና እረኞቹ
ሳይቀሩ ፣ የጥበብ ሰዎች ፣ የሸማኔዎች ፣ የሰራተኞች ፣ የታክሲ ሹፌሮችና እረዳቶቻቸው ፣ የህክምና ባለሟዮች ፣ የአስተናጋጆች ፣ የፅዳት ሰራተኞችና የጥበቃ ሰራተኞች ፣ እዳ ከፋዮች የድንበርና ወሰን የለሽ በጎ ፈቃደኞችና ልጆቻቸው ባለእዳ ነኝ!🙂!

እኔ እዳ አለብኝ!!
የናዝሬት/አዳማ የሁሉም እምነት ፣ ቋንቋና ባሕል ክብርና መከባበር ተምሳሌት የነበረች የፍቅር ከተማ ማሕበረሰቤ ፣ ለስደት የዳረገኝ የደርግ ሥርዓት ፣ እስካሁንም ከጎዱኝና ካስቀየሙኝ የነሱም ልጆች እዳ አለብኝ እንዲሁም የአሜሪካን "መጤ"(Immigrant) ህዝብ መልካሞቹና ዘረኞቹም እዳ
አለብኝ የኔ ማንነት የሁሉም አስተዋፆ አለበትና!🙂!
ምን የነሱ ብቻ የሼኩም እዳ አለብኝ የብልጭልጭ ዓለሙን ጥግ
ያሳየኝ!🙂

የሁሉም አስተዋፆ ሰው አደረገኝ ፣
እራሴን ትቼ ለሌሎች ፣ ለተራቡ ፣
ለተጠሙ ፣ ለተበደሉ ፣ ለታመሙ ፣
ለሚያስታምሙ ፣ ለታሰሩት ፣ ለሚጉላሉት ፣ ለተጨነቁትና ግራ ለተጋቡት ፣ ለትውልድ ፣ ለእፅዋት ፣ ለተፈናቀሉት አዕዋፋትና ግራ ለተጋቡት ውሾች ፣ ለደኖቹ ፣ ለወንዞቹና ለእናት ምድራችን መኖር ጀመርኩ!!

20ዎቹን የእለት ተእለት እሳቤዬ ፣ ጥረቴና ተግባሬን ላካፍላችሁ!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#HumanityFirst
#MotherEarthFirst
#TheGenerationFirst
#MindsLiberationFirst
#CulturalLiberationFirst
#EconomicLiberationFirst
#SpiritualProsperityFirst
#ሰውFirst
#EthiopiaFirst
#AfricaFirst
#AmericaFirst
#TheWorldFirst
#የሀሳብ_የልብና_የተግባርብልፅግና
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛበእኛ_ለእኛከኛነው

ደስታና እርካታ ለምትሹ!!
ደስታንና እርካታን እንዴት አገኘሁ?! እንዴትስ ስጋት ፣ ጥላቻ ፣ ፍራቻ ፣ ቅናት ፣ ሀሜት ፣ ማግበስበስ ፣ ዘረኝነትና ጠባብነት እንዲሁም
ጠላት አልባ(#ZeroEnemy) ሰው ሆንኩ?!

አንዳችን ለሁላችንና ሁላችን ለአንዳችን!!
#አለንና #እንችላለንና #እንርዳ
#እንረዳዳ #እንማር #እንማማር
የ”UBUNTU” ጥበብና መንፈስ በተግባር!!

ለዓመታት ከአሜሪካን ሀገር 30+ ዓመታት በላይ ለምታውቁኝም ይሁን ለማታውቁኝ ፣ የተረዳችሁኝም ሁኑ ግራ ያጋባችሁአችሁ ይኸው የኔው 20ዎች የነቃና የባነነው ኢትዮጵያዊ/አፍሪቃዊ "የከተማ ባሕታዊነት"
ጥቁር ሰው ማንነት ፣ ዕይታና ልምድ!!
(The 20 Views and Habits of The Awakened Ethiopian/Black African City Monk-ሚ/Me)!(:.:)!
1. ከእምግዲህ አንድ ቀን ይሁን ሺህ ዓመት ላልኖር እችላለሁና ለህሊናዬና ለነብሴ እንጂ ለምንም ይሁን ለማንም አልኖርም ፣ ለማንምና ለምንም አላሽቃብጥም!!
2. ተመስገን ለዛሬ የሚበቃኝ ተችሮኛልና ህይወትና ጊዜ(መተንፈስ ፣ እራስን ፣ የራስን ፣ ማንንም ሰውና የሌላውን የማክበር ሰውን ከነህልሙም ይሁን ከነቅዠቱ መቀበል) ፣ ጥበብ ፣ የተኖረ ውጣውረድ ለሌላው ትምህርት የሚሆን ተሞክሮ ፣ ጉልበትና አቅም እንዲሆም ዝርዝር ብር(ወረቀት) አለኝና በየእለቱ ካለኝ አካፍላለሁ ፣ አገለግላለሁ እንዲሁም ተሰማሁም አልተሰማሁም ገንቢና የመፍትሔ ሀሳቦችን አቀርባለሁ!! የታመሙትን ፣ የተቸገሩትን ወይንም ሊበረታቱ የሚገባቸውን 24 ሰዓት በቀን ሁሌም ስልኬን እንደአሜሪካ 911 ክፍት አድርጌ አፅናናለሁ ፣ የማውቀውን አካፍላለሁ ፣ አለሁልህ ፣ አለሁልሽ እላለሁ!!
3. ሁሌም የማስበውን ሀሳብ አስባለሁ!!
4. ስጋትንና ጉጉትን አላስተናግድም!!
5. ወደጆሮዬና ወደአፌ የሚገባውን በጣም እመርጣለሁ እንዲሁም ከአፌ የሚወጡትን ቃላት አንደበቴን በመግዛት እቆጣጠራለሁ!!
6. በየእለቱ በቴክስትና በዓየር ላይ ምርጥ የአፍሪቃ ምርጥ ዘር እዘራለሁ!!
7. በቀን አንድ ጊዜ ብቻ በመመገብ ጤንነቴን እጠብቃለሁ ፣ የተራቡትን አስባለሁ!! #አለኝና #እችላለሁና በቁርስና በእራት ወጭዬ በቀን ሁለት ወገኖቼን ፍቅርና ማዕድ አጋራለሁ!!
8. ጠዋት ጠዋት አንድ ነጠላ ነጭ ሽንኩርት ፣ ትንሽ ዝንጅብልና የጥቁር አዝሙድ ቅመሞች በብርጭቆ ውሀ እውጣለሁ!!
9. ይህወቴ(መተንፈሴ) ዛሬ ብቻ ነው ብዬ ስለማምን ሁሌም ቤቴን ተሰናብቼ እወጣለሁ!!
10. ለወገቤ ጤንነት ስል ቤቴን ጎንበስ ቀና እያልኩ አፀዳለሁ ፣ ምግብ እሰራለሁ(ለኔም ይሁን ለሌሎች) እንዲሁም ልብሴን እራሴ አጥባለሁ!!
11. ለጤንነቴ ስልና ለአየር ብክለት ላለማዋጣት ስል አብዛኛውን ጊዜ በእግሬ እጏዛለሁ!! ታክሲ መጠቀም ካለኝ ሁሌም ለራሴና ለረዳቱ እከፍላለሁ!!
12. ድሮ የበላሁት ይበቃል እስቲ ሌላው በተለይም ወጣቱ ይብላ ብዬና የኑሮ ውድነት ምክንያት ላለመሆን በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ካልሆነና ካልተጋበዝኩ ከቁርጥ ሥጋ ፣ ከእንቁላል ፣ ከወተት ፣ ከውስኪና ከኮኛክ እራሴን አግልዬአለሁ!!
13. በምንም አይነት በሀሜት ፣ በተንኮል ፣ በሴራ ፣ በስንፍና ፣ በጠባቂነትና በለማኝነት ፣ በዘረኝነትና በብሔረተኝነት እንዲሁም በአክራሪነትና በፅንፈኝነት ቫይረስ ከተነደፉ ማሕበረሰብና ትውልድ አፍራሾች ጋር አላብርም ፣ ንግግርና ግንኙነትም የለኝም!!
14. የማንንም እጅና ፊትም አላይም!!
15. ለታመሙና ለተቸገሩ ግን ከፍ ዝቅ ብዬ እለምናለሁ!! "ለደሀ የለገሰ ለእግዚአብሔር እንደሰጠ እነግራቸዋለሁ!!
16. በምንም አይነት እርዳታ በፎቶ በሚደረግ አካባቢ አልገኝም!! "ቀኝ እጅ የሚሰጠውን ግራ እጅ እንዳያይ" ነውና!!
17. በሄድኩባቸው/በምኖርባቸው ሀገራት ሁሌም የአሜሪካ ትንሽ ንግዴ MerkatoUSAን ተሞክሮና ስኬት በመጠቀም ወጣቶች የራሳቸውን ሥራ ሰርተው ሀብት እንዲፈጥሩና እነሱም እዳቸውን ለኔ ሳይሆን ለትውልድና ለእናት ምድራችን እንዲከፍሉ ነፃ የመወያየት ሀሳብ እሰጣለሁ!!
18. በሌባው ቲቪዬና በየቲክ ቶኩ ሀሳቤን አላሰርቅም ፣ አልጃጃልም በዋናነት የማንንም ሀሳብና ህልም ሳይሆን የራሴን ሀሳብ አስባለሁ ፣ የራሴን ህልም አልማለሁ!!
19.
እራሴን ከራሴ ጋ እንጂ ከማንምና ከምንም ጋር የማላወዳድር የራሴ የሆንኩ ሰው መሆኔን ካወቅሁ ቆይቻለሁ!!
20. ባሕላዊው የዋናውመተንፈስ የውስጥ ሰላም(ነጭ) ፣ ቢጫ(እምነትና ተስፋ) ፣ አረንጏዴ(እናት ምድራችንና) መንፈሳዊነታችን(ሰማያዊ) የአንገት ልብሴና(የማትለየኝን እስካርፌን) በአንገቴ ሸብ አደርጋለሁ(በፈረንጅና እንደፈረጅ በከረባት ከመታነቅ) እንዲሁም ባሕላዊ መጠጦች ፣ ምግቦች ፣ ግብጦ ንፍሮ ፣ ቆሎዎችና አሹቆች ሀላፊነትን በቀጠበቀ መልኩ አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ!!

ስለዚህ ታምሜ እንደቸርነቱ አላስቸግራችሁም ፣ በኔም ምክንያት በውጭ ምንዛሪ ህዝብ ዶላር አያወጣም!!
ስለዓየር ብክለት ፣ ማሕበራዊ ቀውስና ስለኑሮ ውድነትም እኔ አልጠየቅም!!
አደራ በሰው መሆን ፣ በሰብዓዊነቴ ፣ በተገነባው በመልካምና በጎነት የናዝሬት/አዳማ የፍቅር ከተማ ስብዕናኤ ፣ በዓለም አቀፍነቴ ፣ በጥቁር ቆዳዬ በአፍሪቃዊነቴና በኢትዮጵያዊነቴ ፣ በድንበርና ወሰን ፣ ክልል ፣ ልዩ ጥቅምና አበል የለሽ አገልጋይነቴ ፣ የሁሉንም ብሔር ብሔረሰቦች እምነት ፣ ቋንቋና ባሕል በመውደዴ ከሁሉም በላይ ከምንምና ከማንም በላይ ሰው በመሆኔ
(ቀይ መስመር) ማንም አይምጣብኝ!!!

በመጨረሻም ልመና እንደንፉግነትና ዘረኝንነት ፣ ሀሜትና ማግበስበስ ፣ አንደበትን ፣ አዕምሮንና አካባቢን ማቆሸሸ የአዕምሮ በሽታና ሀጢያት ነው!🙂!

እጅ የተሰራው ለመርዳትና ለልማት ፣ አንደበት የተፈጠርልን ልብን ለማገገም እንጂ ለመጉዳትና ቅስምን ለመስበር አይደለም"!!

ድንበርና ወሰን ፣ ልዩ ጥቅምና አበል የለሽ አገልጋይ ፣ ተንቀሳቃሽ አፈርና ተሰባሪ ሸክላ የሆንኩ ፣ ፈጣሪ እንደማንም ትልቅ አድርጎ ፈጥሮኛልና ከማንም በላይ ትልቅ መሆን የማልሻ ፣ ትንሽነቴንና ነፃነቴን ስለምፈልግ ታዋቂነትና ተደናቂነትን የማልመኝ እንደማንም የራሴ ልዩ የሆነ ታሪክ ያለኝ "ሰው ሁን" ተብያለሁና በመጨረሻም ሰው የሆንኩ ሰው ነኝ!!

በጎ ፈቃደኛ ታምሩ ደገፋ-ሰው!!
እድሜ:-የ23 ዓመት አዛውንት!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰውና_እናትምድራችንFirst
#ቅድሚያለትውልዱና_እናትምድራችን
#ቅድሚያ_ለአካልጉዳተኞች
#Preventive_HealthFirst
#MadeInAfrica
#AfricaFirst
#TheWorldFirst
#AfricanWisdomAndCulturesFirst
#UBUNTU_First
#Panafricanisም_First
#Borderless_VolunteerisምFirst
#ብሩሕ_ዜጋFirst
#አጋዥናረጅ_ዜጋFirst
#Giver_GenerationFirst
#GoodnessKindnessFirst
#UnitedEastAfricanComunities
#አማርኛ#አፋንኦሮሞ#ትግሪኛ
#ጉራጊኛ#ሶማሊኛ#ደቡብኛ
#Swahili#English#French#Spanish
#AfricanAID_FoundationFormation
#እኛው_በእኛው_ለእኛው_ከእኛው
#UnitedEast_AfricanCommunities
#PeaceAndGreeningAfrica

👉 ከነገ የአንድ ቀን ህይወታችንና ዛሬ ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር ከማግኘታችን ምረጡ ብንባል የቱ ይበልጥብናል?!
ለኔ የነገው ህይወቴ(መተንፈሴ) ይበልጥብኛል!!
ሊንኩን በመጫን ተጋበዙልኝ👇
https://youtube.com/shorts/SodFX60HV9o?si=MqxWYNsvR1iRMX3e
#አለን
#እንችላለን
ሀሳብ እውቀት ተሞክሮና አቅም አዋጥተን እኛው ለእኛው በእኛው ከእኛው
#AfricanAID_Foundation ብለን ከኛም አልፈን ለሌሎች እንድረስ ብዬ ይኸው ለዓመታት ብጮህ ማም ሰምቶ?!
በዚህስ አይነት ማንን እረድቶና ማንን ትቶ?!
ይህንን ተመልከቱ@
👉 https://www.facebook.com/share/15yqbGApm5/?mibextid=wwXIfr
አሁንም አልረፈደም!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#AfricanAIDFoundationንን እኛው ለእኛው በእኛው ከእኛው ብለን መመስረት ነው!!
2025/02/04 19:57:07
Back to Top
HTML Embed Code: