Telegram Group & Telegram Channel
የትምህርት ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክተር የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ውይይት አካሄደ፡፡
(መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም) የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የትምህርትና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ውይይት የ9ኙም ቅ/ጽ/ቤት የኢንፔክሽን ዳይሬክተሮች፣የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጥ እና የትምህርት ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ቡድን መሪዎች በጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ውይይት ተካሂዷል፡፡
በእለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ገቢሳ እንደገለጹት የዘርፍ ግንኙነት እርስ በርስ ለመማማርና የተሻለ አሰራርን ቀስሞ ወደራስ ተግባራዊ ለማድረግና ተሞክር ወስዶ ለመስራት እንዲሁም ጤናማ ግንኙነትን ለመፍጠር አስተዋጽኦ አለው ብለዋል::

group-telegram.com/AAEQOCAA/6474
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6474

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Soloviev also promoted the channel in a post he shared on his own Telegram, which has 580,000 followers. The post recommended his viewers subscribe to "War on Fakes" in a time of fake news. Overall, extreme levels of fear in the market seems to have morphed into something more resembling concern. For example, the Cboe Volatility Index fell from its 2022 peak of 36, which it hit Monday, to around 30 on Friday, a sign of easing tensions. Meanwhile, while the price of WTI crude oil slipped from Sunday’s multiyear high $130 of barrel to $109 a pop. Markets have been expecting heavy restrictions on Russian oil, some of which the U.S. has already imposed, and that would reduce the global supply and bring about even more burdensome inflation. Following this, Sebi, in an order passed in January 2022, established that the administrators of a Telegram channel having a large subscriber base enticed the subscribers to act upon recommendations that were circulated by those administrators on the channel, leading to significant price and volume impact in various scrips. One thing that Telegram now offers to all users is the ability to “disappear” messages or set remote deletion deadlines. That enables users to have much more control over how long people can access what you’re sending them. Given that Russian law enforcement officials are reportedly (via Insider) stopping people in the street and demanding to read their text messages, this could be vital to protect individuals from reprisals.
from ua

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American