Telegram Group & Telegram Channel
ባለስልጣኑ ዘወትር ሰኞ ጠዋት የሚያካሄደውን የሠራተኞች የማነቃቂያ እና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር አከናወነ፡፡
(መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም) በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ማለዳ የሚቀርበው የማነቃቂያና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር ጤናማ የሆነ የኑሮ ዘይቤ በሚል ርዕስ በዛሬው ዕለትም የባለስልጣኑ ሰራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
የመወያያ ሃሳቡን ያቀረቡት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ባለሙያ የሆኑት አቶ ረታ ሚደቅሳ ሲሆኑ ጤናማ የመሆን ጥቅም ምንድነው? ጤናማ ለመሆን ምልክቶቹ ምንድ ናቸው?ጤንነትንስ የሚያጓድሉት ምንድ ናቸው?ለጤና ችግር መፍትሄውስ ምድነው? የሚሉ ዝርዝር ሃሳቦችን አንስተዋል፡፡በዚህም ሰውነታችን በአግባቡ ስራውን የሚያከናውን ከሆነ ጤናማ ይባላል፡፡የአእምሮ፣ የአካልና የማህበራዊ ግንኙነታችን የተሟላ ከሆነ ጤናማና ውጤታማ የሆነ ተግባርን እናከናውናለን፡፡ከዚህም ሌላ አንድ ሰው ጤናማ ከሆነ በሁሉም አገልግሎቱ ውጤታማ አስተዋጽኦ ለማህበረሰቡ ያደርጋል ብለዋል፡፡
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/us/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6478
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6478

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The next bit isn’t clear, but Durov reportedly claimed that his resignation, dated March 21st, was an April Fools’ prank. TechCrunch implies that it was a matter of principle, but it’s hard to be clear on the wheres, whos and whys. Similarly, on April 17th, the Moscow Times quoted Durov as saying that he quit the company after being pressured to reveal account details about Ukrainians protesting the then-president Viktor Yanukovych. For example, WhatsApp restricted the number of times a user could forward something, and developed automated systems that detect and flag objectionable content. "The inflation fire was already hot and now with war-driven inflation added to the mix, it will grow even hotter, setting off a scramble by the world’s central banks to pull back their stimulus earlier than expected," Chris Rupkey, chief economist at FWDBONDS, wrote in an email. "A spike in inflation rates has preceded economic recessions historically and this time prices have soared to levels that once again pose a threat to growth." DFR Lab sent the image through Microsoft Azure's Face Verification program and found that it was "highly unlikely" that the person in the second photo was the same as the first woman. The fact-checker Logically AI also found the claim to be false. The woman, Olena Kurilo, was also captured in a video after the airstrike and shown to have the injuries. The perpetrators use various names to carry out the investment scams. They may also impersonate or clone licensed capital market intermediaries by using the names, logos, credentials, websites and other details of the legitimate entities to promote the illegal schemes.
from us

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American