Telegram Group & Telegram Channel
ዜና: በአበባ እና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራው የጀርመኑ ኩባንያ #ከአማራ ክልል ጠቅልሎ መውጣቱን አስታወቀ፤ “የፖለቲካ አለመረጋጋትን እና ወታደራዊ ውጥረትን” በምክንያትነት አስቀምጧል

በአማራ ክልል በአበባ እና ፍራፍሬ ልማት ተሰማርቶ የነበረው ሴሌክታ ዋን የተሰኘ #የጀርመን ኩባንያ ክልሉን ጥሎ መውጣቱን እና ስራዎቹን ወደ ኬንያ እና ኡጋንዳ ማዛወሩን አስታወቀ።

ኩባንያው በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ላይ ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበሩት ዋና ዋና የሎጂስቲክስ ችግሮች ከፍተኛ ጥረት ቢደረግም በቋሚነት ሊፈቱ እንዳልቻሉ ገልጾ 'በኢትዮጵያ ስራውን ለማቋረጥ የደረሰበት ውሳኔ በጥንቃቄ የታሰበበትና በመጨረሻም አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ መሆኑን ጠቁሟል።

ኩባንያው በአማራ ክልል ምዕራብ #ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ከምትገኘው ኩንዝላ ከነበረው ቦታ ወደ ኬንያ እና ኡጋንዳ መዛወሩ ከአንድ ሺ በላይ የስራ እድሎችን እንደሚያስቀር፣ እንዲሁም በአካባቢው የሚኖሩ እስከ 10ሺ የሚደርሱ ሰዎችን ሕይወት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እንደሚጎዳ ተገልጿል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7179

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5466
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5466

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

After fleeing Russia, the brothers founded Telegram as a way to communicate outside the Kremlin's orbit. They now run it from Dubai, and Pavel Durov says it has more than 500 million monthly active users. Telegram was co-founded by Pavel and Nikolai Durov, the brothers who had previously created VKontakte. VK is Russia’s equivalent of Facebook, a social network used for public and private messaging, audio and video sharing as well as online gaming. In January, SimpleWeb reported that VK was Russia’s fourth most-visited website, after Yandex, YouTube and Google’s Russian-language homepage. In 2016, Forbes’ Michael Solomon described Pavel Durov (pictured, below) as the “Mark Zuckerberg of Russia.” The Security Service of Ukraine said in a tweet that it was able to effectively target Russian convoys near Kyiv because of messages sent to an official Telegram bot account called "STOP Russian War." On December 23rd, 2020, Pavel Durov posted to his channel that the company would need to start generating revenue. In early 2021, he added that any advertising on the platform would not use user data for targeting, and that it would be focused on “large one-to-many channels.” He pledged that ads would be “non-intrusive” and that most users would simply not notice any change. These entities are reportedly operating nine Telegram channels with more than five million subscribers to whom they were making recommendations on selected listed scrips. Such recommendations induced the investors to deal in the said scrips, thereby creating artificial volume and price rise.
from us

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American