Telegram Group & Telegram Channel
የደቡብ ሱዳን ኤስፒኤልኤም ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፒተር ላም አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ኤስፒኤልኤም) ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፒተር ላም በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ዋና ጸሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ቀደም ሲል የአልጄሪያ ብሔራዊ ነጻነት ፓርቲ ዋና ጸሃፊ አብዱልከሪም ቤን መብሪክ (ፕ/ር)፣ የቱርኩ ኤኬ ፓርቲ ምክትል ሊቀ መንበር ዛፈር ሲራካያ በጉባዔው ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል።

እንዲሁም የሞሮኮ ብሔራዊ ነፃነት ሰልፍ ፓርቲ ተወካይና የቀድሞ የሞሮኮ ግብርና ሚኒስትር ሞሃመድ ሲዲቂ እና የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ጸሃፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

በጉባዔው ከ15 ሀገራት የተውጣጡ የጎረቤት ሀገራት እህት ፓርቲዎች እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች 43 ከፍተኛ አመራሮች እደሚታደሙ ይጠበቃል፡፡

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

group-telegram.com/fanatelevision/88684
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/88684

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. The SC urges the public to refer to the SC’s I nvestor Alert List before investing. The list contains details of unauthorised websites, investment products, companies and individuals. Members of the public who suspect that they have been approached by unauthorised firms or individuals offering schemes that promise unrealistic returns Ukrainian forces have since put up a strong resistance to the Russian troops amid the war that has left hundreds of Ukrainian civilians, including children, dead, according to the United Nations. Ukrainian and international officials have accused Russia of targeting civilian populations with shelling and bombardments. The account, "War on Fakes," was created on February 24, the same day Russian President Vladimir Putin announced a "special military operation" and troops began invading Ukraine. The page is rife with disinformation, according to The Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, which studies digital extremism and published a report examining the channel. Apparently upbeat developments in Russia's discussions with Ukraine helped at least temporarily send investors back into risk assets. Russian President Vladimir Putin said during a meeting with his Belarusian counterpart Alexander Lukashenko that there were "certain positive developments" occurring in the talks with Ukraine, according to a transcript of their meeting. Putin added that discussions were happening "almost on a daily basis."
from us

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American