Telegram Group Search
_*WELCOME TO THE 21ST CENTURY!*_
ďż˝
*Our Phones 👉 Wireless*
*Cooking - 👉 Fireless*
*Cars - 👉 Keyless*
*Food - 👉 Fatless*
*Tyres - 👉 Tubeless*
*Tools - 👉 Cordless*
*Dress - 👉 Sleeveless*
*Youth - 👉 Jobless*
*Leaders - 👉 Shameless*
*Relationships-👉Meaningless*
*Attitude - 👉 Careless*
*Wives - 👉 Fearless*
*Babies - 👉 Fatherless*
*Feelings - 👉 Heartless*
*Education - 👉 Valueless*
*Children - 👉 Mannerless*
*Government - 👉 Useless*
*PARLIAMENT-👉CLUELESS*
*MASSES - 👉 HELPLESS*

_*Everything is becoming LESS but still our hope in Future is - Endless.*_

In fact I am *Speechless* Because friendship remains *Priceless!!*

*If u don't share this, the message is worthless!*😀😄
https://www.group-telegram.com/THESECRETKNOWITFIRST.com
THE SECRET KNOW IT FIRST:

አንድ ሰዉ እጁን ወደ እግዚአብሔር አነሳና ጌታሆይ
ተመልከት እጇቼ ንፁሆች ናቸዉ ::
አልሰረኩም ፤አልገደልኩም አለ
እግዚአብሔርም አዎ ልጄ እጇችህ ንፁሆች ናቸዉ
ምንም ሀጢአት አልሰሩም ነገር ባዶ ናቸዉ
አልሰረቅህም ነገር ግን አልመፀወትክም
አልገደልክም ነገር ግን የተቸገር አረዳህም አለዉ ::
እናም እግዚአብሔር
ከኛ የሚፈልገዉ መጥፎ ነገር አለማድረጋችንን ብቻ ሳይሆን
መልካም ነገር ማደረጋችንንም ይፈልጋል :: !
https://www.group-telegram.com/THESECRETKNOWITFIRST.com
#Pizzaget
የሳጥናዔል ጎል ኢትዮጵያ የዓለማችን የሴጣን አገልጋይ , የሰይጣን አምላኪ የሰይጣን ወታደሮች የምድር ታላላቅ መንግስታት, የዓለምን ህዝብ የሰይጣን ባሪያ ለማረግ የሚተጉ በይበልጥ ኢትዮጵያን ህዝባን ለማጥፋት የሚሰሩትን ድብቅ ሴራ ለህብረተሰቡ ለማሳወቅ የተፃፈ አስተማሪ መፀሐፍ ነው፡፡

ቢሆንም ግን መፀሐፈ ከወጣ በቆይታት ጊዜያት ውስጥ ከአድንቆት ይልቅ ትችትን ነበር ያተረፈው፡፡ ትዝ ይለኛል አንዱ ጓደኛዮ ምን እንዳለኝ "ሰው እኔዴት የሌለ ማይመስል ነገር ይፅፋል...."
አብዛኛው ያነበበው ሰው ተችቶታል እንዲ ሚባል ነገር የለም የማይመስል መፀሐፍ ነው ብሎ፡፡ በመፀሓፉ ላይ በደንብ እንደተገለፀው High level የማህበሩ አባላት በነ ፖፕ ፍራንሲስ , መድረክ መሪነት በስብሰባው ላይ የሚፈፅሙትን ዘግናኝ ተግባር የሚያሳይ መፅሐፍ ነው፡፡

በመፀሐፉ ላይ አንደተገለፀው
በስብሰባው ላይ ከሚፈፀሙት የsatanic ritual activities ውስጥ አምላካቸው ሰይጣንን የሚያስደስቱበትን

> ወንድ ከወንድ ጋ ሴት ከሴት ጋ ስለሚያረጉትን የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ያሳያል እንዲሁም

> adrenochrome extraction ህፃናትን በመሰዋት ደማቸውን እንደሚጠጡ ይነግረናል... u/1180

› ሌላኛው በመጸሓፉ ላይ እንደተገለጸው pizaagate ነው pizaagate ፒዛ ጌት ማለት እድሚያቸው ከ4 ወር ፅንስ እስከ 8 አመት ውስጥ ያሉ ህፃናትን ገለው ስጋቸውን የሚበሉ ማህበሩ አባት የ ኮድ ስማቸው ነው::

hot dog 👉 boy
pizaa 👉 girl
cheese 👉 very young girl
chicken pasta 👉 very young Boy
ice cream 👉 male prostitutes

👆 ከላይ የተፃፉት ስሞች በማህበሩ አባላት ዘንድ እርስ በእርስ የሚግባቡበት የኮድ ስማቸው ነው

#hot dog የሚለው ስያሜ ወንድ ልጆችን የሚደፍሩ የpedophila code ስም ነው
#pizaa ደሞ ሴት ህፃናትን የሚደፍሩ

#cheese በጣም ለጋ ሴት ህፃን ልጅ፡፡

chicken pasta በጣም ለጋ ወንድ ህፃን ልጅን ገለው ስጋቸውን የሚበሉበት የጥልቁ አባላት የcode ስም ነው

Ice cream የ ወንድsex slave ስም ነው :: ለዚው ተግባር ሲባል ብቻ በ አሜሪካ ውስጥ በአመት በትንሹ 8መቶሺ የሚሆኑ ህፃናት ይጠፋሉ ይሰረቃሉ::
እንደነ ንግስት ኤልዛቤት አይነት ሰዎች የህጻናትን ደምና ሰጋ ሳይበሉ ሰው መስለው የሰውን ሰጋ ይዘው መኖር አይችሉም ምክንያቱም ንግስት ኤልዛቤት አይነት ሰዎች ሊዛርድ, ረፕታይል, people ይባላሉ ፣ ግማሽ ሰው ገማሽ ከተጥጣሉት መላዓክት ዘርማንዘረ የተዋረሱት ደቅሎች ናቸው

ከታች የለጠፍኩላችሁን ፎቶዎች አንድ በአንድ ተመልከታቸው ከ4 እስከ 6 ወር የሞላት ሴት Abortion ውርጃ በምትፈፅምበት ጊዜ
በውርጃው ወቅት የሚወጣው ሙሉ ሰውነት ወይም የተገነጣጠለው የሰውነት ክፍሎች እስፔሻሊ እንደነ ቻይና ባሉ ሐገራት ተወዳጅና በብላክ ማርኬት በድብቅ ለገበያ ማርኬቶች የሚቀርቡ ናቸው

በፎቶዎቹ ላይ እንደምታዩት በመፀሐፉ ላይ የተፃፉ ሁሉ ፈጠራና ልቦለድ አይደለም በሊሲፈርያን ሰይጣን አምላኪዎች ዘንድ የህፃን ልጅ ስጋና ደም መመገብ አንዱ አለቃቸው ሰይጣንን ሚያስደስቱበት መንገድ ነው፡፡

በጣም የሚዘገንን በጣም የሚያስጠላ ነገር እንደሆነ አውቃለው የዚ ፖስት ግን አላማ በሳጥናኤል ጎል ኢትዩጵያ ላይ የተፃፈላችሁን መልክት አውነት እንደሆነ
የኢሉሚናቱ አባላት የሰይጣን ጨፍሮች ምን እንደሚሰሩ እንድታቁ እንድትረዱ ስለፈለኩ ነው፡፡

ይህን ድርጊታቸው በአደባባይ, በይፋ ኖርማል በማስመሰል ሰዉም እንዲቀበለው አንዲለምደው ቲሸርት አሰርተው በአማዞን online እየሸጡ ስለ ሴጣናዊ ስራቸው በደስታ እወቁልኝ እያሉ ነው፡፡ ከዚም በተጨማሪ በየፓርቲዎቻቸው ላይ የታረደ ሰው በአሻንጉሊት በማስመሰል የሰውን ስጋ መብላት በህብረተሰቡ ዘንድ እንደ normale እንደሆነ ህዝቡን ለማሳመን Condition ለማረግ ትልቅ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ ፡፡ #ከታች_የለጠፍኳቸውን_photowoch_አንድ_በአንድ_ተመልከታቸው፡፡

The elite have been exposed
For sacrificing children at parties and drinking their blood and sexual abusing them.
#Pizzaget is the code name for the elites who eat and drink childrens flush and blood. its normal santanic ritual activity performed by elites every single day , for this purpose more than 800,000 childrens lost in america per year... Those
Half human half demonic lizard People like queen Elizabeth they need to eat and drink child flush and blood in order to keep human look other wise their true horror face we be vissible.

In the book called "Ye satnael goal Ethiopia " the author clearly mentioned the satanic ritual activities performed by #secret_society aka #illuminati,
but I know it's been so hard for you to believe this whole thing was real when you read the book, coz this is beyond ur mind , beyond our imagination but you need to open ur eyes and see whats going on in this fake evil world, this whole evil thing performed now days by those none human , pure evil satanic pedophila illuminati people.

#Brabbit

ንግድ ባንክ ግን ቆም ብሎ ማሰብ አለበት!!!!!!!

የዮሀንስ ራዕይ:- ም 13:16:- ታናናሾችና ታላላቆችም፣ባለጠጎችና ደሀዎችም፣ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግንባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፣የአውሬውን ስም ወይም የስሙ ቁጥር ምልክት የሌለው ማንም ሊገዛም ወይም ሊሸጥም እንዳይችል ያደርጋል፣ ጥበብ በዚህ አለ፣አእምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው፣ ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነው፣ቁጥሩም 666 ነው" ይላል።
ንግድ ባንክ አዲስ ባወጣው መመሪያ መሰረት ከዚህ በኋላ ማንኛውም ሰው ወደ ሌላ ሰው ማስገባት የሚችለው የብር መጠን 500 ብር ብቻ እንዲሆን ወስኗል። በቅርቡ ደግሞ ሁሉም ሰው በአካውንት ብቻ ብር እንዲያስተላልፍ የሚል ህግ እንደሚወጣ ጥርጥር የለኝም። በዚህ ስርአት ብዙ ሀገራት ተቃውሞ እያሰሙ ነው፣ለምሳሌ ስዊድን፣ ኖርዌይና እንግሊዝ፣ የዚህን የገንዘብ ግብይት (transaction system) አይቀበሉትም፣ተቃውሞ ላይ ናቸው፣ብር በካሽ ማውጣት አይችሉም፣ ብቸኛ ያልተቀበለች ሀገር አውስትራሊያ ብቻ ናት፣ ምክያቱም ይላሉ ይህ አይነት ስርዓት የሰውን ልጅ ነፃነት በእጅጉ የሚጋፋ ነው ብለው ስለሚያምኑም ነው። ብርህ ቀርቶ አንተ ያንተ የማኮንበት ብርህን አውጥተህ ለመጠቀም የምት
ቸገርበት ጊዜ እሩቅ እንደማይሆን ግልጽ ነው። የአለምን ህዝብ ለመቆጣጠር ተብሎ ከተቀመጡት ሶስቱ ስርአቶች ማለትም globalization, modernization and digitalization ውስጥ አሁን በነ ብልጌትስ የተነደፈው cashless society የመሳሰሉት ስርአቶች የህዝብን ነፃነት እጅግ የሚነፍጉ ከመሆናቸውም በላይ ገንዘብህን በነፃነት እንዳትጠቀም የሚያደርግ ሲሆን በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ የባንክ አገልግሎት ገና በወረዳ ደረጃ እንኳን ያልተስፋፋ ነው። ይህም አንድ አርሶ አደር በ20 እና 30 ኪ.ሜ ተጉዞ ነው ባንክ ማግኘት የሚችለው። በዛ ላይ መንገድ የለ፣ይህ ስርዓት በውጪው አለም ብዙዎችን ያስመረረ ነው በእኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ ስታውት ለማሰብ አይከብድም ብዬ አስባለሁ። ይች አለም በግዳጅ ህግ እንጂ በፈቃደኝነት ተመርታ አታውቅም። ስለዚህ ቆም ተብሎ ቢታሰብበት ተገቢ ነው። አውሮፓ ሄዶ system ኮርጆ ማምጣት ቀላል ነው ግን የሀገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ መገንዘብ ተገቢ ነው። የዚች ሀገር መሪ symbol እንጂ መሪው ያለው እውጪ ነው እሱንም የሚያውቅ ያውቀዋል።
@THESECRETKNOWITFIRST
አልወጣም ከቤቴ

ክፍል ፮(6)

ከካፌ ወጥተውም ወደየቤታቸው ተመለሱ። ፈዲላ ቀን ከቀን በኤልሳቤጥ የሚመጣላትን ስለ ክርስቶስ አምላክ ምስክርነትና ስለ ቁርአን ታሪካዊና ሳይንሳዊ ስህተቶች መግለጫ ራሷን ለሁለት ከፈለው። ከአባቷ ጋርም ክርክር ጀመረች።

በሚከራከሩ ሰአት አባቷ መሀመድ በምታውቀው ነገር ላይ ሲዋሽ ብዙ ጊዜ እየያዘችው ስለነበር በእስልምና ላይ ተስፋ የመቁረጡ ሀሳብ እየጨመረ ሄደ በኢንተርኔትም ስኮላሮች የፃፉትን የመሰከሩትን አየች ግን ከአባቷ መሀመድ የተለየ መልስ ልታገኝ አልቻለችም።

እንዲህ እያለ 1 አመት ሞላት። ቀኖች ሲየገፉ የኤልሳቤጥ ምስክርነት የአባቷም ውሸት እየተጨማመሩ ሲሄዱ ቆዩ አንድ ቀን ማታም በመኝታ ቤቷ ቁጭ ብላ በክርስቶስ ማመን እንዳለባት ወሰነች " ከዚህ በላይ ምንድነው ምጠብቀው? እውነታው ሁሌ በአይምሮዬ እየተዟዟረ ህሊናዬን ይወጋዋል

ከዚህ ማረፍ ምችለው እውነቱን እያወቁ ዝም ከማለት በመቀበል ነው ።" እንዲህ እያለች ከራቷ ጋ ብዙ ነገር ተነጋገረችና ወደ አልጋዋ ወጥታ ተኛች።

በህልሟም በጣም ጥልቅና አስደንጋጭ የሆነ ክስተት አየች። ደንግጣም እኩለ ሌሊት ላይ ተነሳች እስኪነጋም ድረስ ተመልሳ አልተኛችም ነበር።

ወደ ስራ ቦታም ሄዳ ስራዎቿን በትካዜና በፍርሀት መስራት ጀመረች። ይህ ሁኔታ ግራ ያጋባት ጓደኛዋ ኤልሳቤጥ ወደ ቤት መሄጃ ሰአት በደረሰ ጊዜ ሲወጡ

ኤልሳቤጥ፡- ፈዱ ፈዱ ጠብቂኝ

ፈዲላ፡- እሺ

ኤልሳቤጥ፡- ደህና ነሽ ፈዱ ከጠዋት ጀምሮ ፊትሽ ላይ የሚታየው ሁኔታ ጥሩ አይደለም ቤተሰብ ደህና ናቸው?

ፈዲላ፡- አዎ ኤልሲ ደህና ናቸው የሚያስደነግጥ ህልም አይቼ ነው

ኤልሳቤጥ፡- ምነው ፈዲላዬ ምን አስደነገጠሽ ታዱያ ምን አይተሽ ነው?

ፈዲላ፡- መንገድ ላይ ቆመን ሚነገር አይደለም ካፌ እንግባ" ብላ እጇን ይዛ በፍጥነት እየተራመደች ወደ ካፌው ወሰደቻት። ኤልሳም ሁኔታዋ ከቅድሙ አሁን ብሶባት ስታያት ፈራች።

አስተናጋጅ:- "እንኳን ደህና መጡ ምን ልታዘዝ?"

ኤልሳቤጥ፡- ሻይ

ፈዲላ፡- ሻይ

ኤልሳቤጥ፡- እሺ ፈዲላ ምን አየሽ ንገሪኝ

ፈዲላም ልትነግራት ስትል ጉንጯ በእንባ ራሰ ልሳኗም ተዘጋና ቀጥታ ክርስቲያን መሆን እንደምትፈልግ ነገረቻት።

ኤልሳም በሁኔታው ደንግጣ "ምን? በህልምሽ ምን አይተሽ ነው??" ብላ ጠየቀቻት። ፈዲላም ከዚህ በኋላ መፍራት ና መደንገጥ አያስፈልግም ብላ ድምጿን ከፍ አድርጋ "ኢየሱስን" አለቻት።

"ማን እንደሆነ አላውቅም ነበር አንድ ቀይ ሰው በብዙ ሰዎች ሲገረፍ ሲሰቃይ ሲጎትቱት ሲተፉበት አየሁ ከዛ ተዉት አልኩ። እናቱ እያለቀሰች እስከመስቀል ድረስ ስትከተለውም አየሁ እሷን እየተከተልኩ ወደሚሰቅሉበት ቦታ ሄድኩ እኔ ሳወራ አይሰማቸውም እኔንም አያዩኝም ነበር እኔ ግን ሁሉን አይ ነበር። እናቱ ስታለቅስ አያታለሁ አንዳንዶቹ ይሰድቡታል አንዳንዶቹ ያለቅሳሉ እኔ ያ ሰው ሲሰቃይ በጣም እያለቀስኩ ነበር በጣም አዝኜ ነበር"

ህልሙን መንገር አቋርጣ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች። ኤልሳ ቤጥም ህልሙን ከመንገሯ አንስቶ እያለቀሰች ነበርና አብረው ተቃቅፈው ማልቀስ ጀመሩ። በኤልሳ እምባ ውስጥ አንዱ የደስታ አንዱ የሀዘን ነበር።

ኤልሳቤጥ፡- ተተረጋጊ ፈዱ አሁን ንገሪኝ

ፈዲላ፡- "እእ. ..እእሺ ኤልሲ ከዛን በኋላ በመስቀል ላይ ሰቀሉት በጎኑ አጥንቱ ይታይ ነበር ያን ሳይ እጅጉን እንደ እብድ ሆኜ ማልቀስ ጀመርኩ ከዚያም መስቀሉን ተከሉት። እናቱና አንድ ሰው አብረው ሆነው ያለቅሱ ነበር። እኔም አብሬያቸው ቆሜ ነበር ግን እነሱ አያዩኝም ግን ያ የተቀለው ሰው እያየኝ ነበር ሲያየኝ እጅጉን አለቀስኩለት ቃልም ተናገረ አብሮኝ ለቆመው ሰው እናቱን "እነሆ እናትህ" ሲለው ሰማሁ እኔም ትኩር ብዬ እያየሁት እንዳለ ከኋላ የነበሩት ሰዎችና እናቱም አብሮኝ የቆመውም ሰውዬ ጠፉ እኔና እሱ ብቻ በምድር ላይ የቀረን ያህል እስኪሰማኝ ዞሬ ባይ ማንም ሰው የተባለ ነገር አልነበረም።

በድጋሚ ያሰው እኔን ሳለቅስ አየኝ ትኩር ብሎ ተመለከተኝና አንድ ቃልም ተናገረኝ ይህንን ቃል አሁን ደግሜ ሳስበው ልቤ ዳግመኛ ይሰበራል ካለቀስኩት እጥፍ ማልቀስን ያሳስበባል ያለኝም ይህንን ነው "ላንቺ ነው" የሚል ነበር። ከዚያም ወደ ሰማይ አይቶ ዝቅ ሲል ሞተ።ይህንንም እንዳየሁ ከእንቅልፌ ደንግጬ ተነሳሁ።

ከዛን በኋላም እንቅልፍ አልመጣ ብሎኝ ነበረ። ቁጭ ብዬ አሰብኩ ኤልሲ አንቺ ስለ ክርስቶስ ሞት ስትነግሪኝ አንብቢያቸው ያልሽኝን የመፅሀፍ ቅዱስ ምእራፎች ታስታውሻቸዋለሽ? እነዚህን ጥቅሶች ሳስታውስ ህልሜ ስለ ኢየሱስ እንደሆነ አወቅኩ ለኔ እንደሞተም አየሁ ለዚህም በጣም ላለቅስና ይቅርታ ልጠይቀው ፈለግኩ።

ነገር ግን ቤት እንዳያስቡ ብዬ እምባዬን ውጬው ነበር ያላለቀስኩት እስከዚችም ሰአት ቆየሁ።

ይቀጥላል....
@THESECRETKNOWITFIRST
THUNDERBIRD
#በረቅ

#የጥንት ኢትዮጵያያን አምፖል(ዲም ላይት) መብራት ከመሰራቱ አስቀድሞ አብያተ ክርስቲያናን የእምነት ተቋማት እንዲሁም ቤተ መንግስት ሲገነቡ ብርቁ ወይም ብርቅርቅ የሚባል የብርሀን ሀይል ማመንጨት ድንጋይ ይጠቀሙ ነበር።
#ይህ የከበረ መዓድን ሌሊት አንዳንድ ግዜ የሚያበራ ደግሞም የሚጠፋ ድንጋይ ነው።ከዋሻ ውስጥ ወይም ከባሐር ዳር ላይ ይገኛል።እሱ በአለበት ዋሻ ውስጥ እንደ እሳት ነበልባል የመሰለ ብርሀን ይታያል።
መልኩም በከፊል ቢጫ በአረንጓዴ ነው ተቀምሞ ኪነ - ህንፃ ከተሰራበት ደግሞ ሌሊት ላይ የተገነባበት ህንፃው ያበራል።


#Lightning/መብረቅ ብዙ ጊዜ ይመታዋል ይሰነጥቀዋል በዚህ ጊዜ barak(በእብራይስጥ) ብርቅ የምትባል ለየት ያለች በራሪ አውሬ ተጠግታ ልጅ ትወልድበታለች። ማነኛውም አውሬ መጥቶ ልጅዋን አይበላውም ልጁም እስኪያድግ ከዚህ የከበረ ድንጋይ ስር አይጠፋም አንዳንድ ጊዜም ውስጡ የተከፈተ ይገኛል። የሚገርመው አንድ ሰው በውስጡ ገብቶ ቢተኛበት መብራቱ ሲበራ የውስጥ የሰውነቱን ክፍሎችን(የሆድ እቃውን) እንደ X-ray በሙሉ ማየት ያስችለዋል። ልክ በመስታውት ፊት ቁመን ውጫዊ አካላችንን ከራስ ፀጉራችን እስከ እግር ጥፍራችን እንደምናየው እሱም ውስጣዊ የሰውነት ክፍላችንን ሁሉን አጥርቶ ያሳያል ከህመምም ይፈውሳል።አራዊትም ሲታመሙ ከስሩ ሂደው ይተኛሉ ፣ ይድናሉ በአሁን ጊዜ የምንጠቀመው የX- ray ህክምና ቴክኖሎጂ የጥንት አባቶቻችን በዚህ መንገድ ይገለገሉበት ነበር።


#ይች ልዩ የሆነችው በራሪ እንደ ሰጎን ቁመታም የሆነችው ሙሴ (thunderbird) የምትባል ወፍ ስትሆን አንዳንድ ጊዜ እንቁላል ትጥልበታለች።
ድንጋዮን እየፈለፈለች በእንቁላሉ ላይ ትረጭበታለች የታቀፈችበት እግሩዋ ፍህም ይመስላል ከእርሱ ስር የተፈለፈለ የተወለዱት ጫጩቶች ሁሉ እግራቸው ያበራል በሆሊውድም ዘውትር የኢትዮጵያን መዝገብ ምንጩ ማድረጉን ያጠናከረው Harrypotter, ፎይኒክስ የመሳሰሉ ፊልሞች ተሰርተውበታል::

#ስለዚህና ስለሌሎች የከበሩ አስደናቂ መአድናት አገልግሎትና መገኛቸውንም ጭምር የሚጠቁም በርካታ አንባቢ አጥተው የአቧራ ተሸካሚ ሆነው የቀሩ እድሜጠገብ የብራና መፅሀፍት ቀደምት አባቶቻችን ጥለውልን አልፈዋል....በርካታ የባህር ማዶ #አርኬዎሎጂስቶች ተመራማሪዎች እነ Graham Hancock, George wilhelm shimper, sir Tomas more, James bruce, thomas ket...ሌሎች ሌሎችም ተራራ ሸንተረሩን ቁልቁለት ሸለቆ ጅረቱን ተቋቁመው ከሞቀ ከተደላደለ ሀገራቸው ወጥተው የሚኳትኑ የሚንገላቱባት ሀገር ኢትዮጵያን የመረጧት በምክንያት ነውና በዘመናችን ታሪክ ሰርተን እንኳ ባናልፍ ታሪክ ሰሪው ተተኪ ትውልድ እስኪመጣ አባቶች ጠብቀው ያቆዩልንን ሚስጥራት ጠብቀን ለተቀባዮቻችን እናስረክብ.
በቻላችሁት ሁሉ ይህን መሰል እውነታዎች በተለያዩ ሶሻልሚዲያዎች በይበልጥ ተሰሚነት ያላችሁ እውቅ የገፃችን አባላት #እውነታውን እያጋራችሁ በአለም የተነፈገንን ክብራችንን የተዳፈነውን ሀያል ታሪካችንን እናሳውቅ።


ጥበበ ዕንቆ አእባን ከዜና'
አበውና ከኁልቆ አእባን
በመሪራስ አማን በላይ./በእንግሊዛዊው ተመራማሪ ቶማስ ኬት ተተርጉሟል
@THESECRETKNOWITFIRST
ቀደምት ኢትዮጵያውያን በጥበብ ልዕልና የመጠቁ በአስተሳሰብ አድማስ የገዘፉ ስለመሆናቸው በርካታ የሀገር በቀልም ሆነ የባህር ማዶ ፀሀፍት ፅፈዋል!
ለአብነት ያህል አሜሪካዊቷ ዱራሱላ "wonderful Ethiopians of the ancient cushtic empire"
ጆንጂ ጃክሰንም "Ethiopians and the origin of civilization" በሚል የተለያዩ #በታላቂቷ ኢትዮጵያ ዙሪያ ያጠነጠኑ ጥራዞችን ለአውሮፓ አንባቢያን አድርሰዋል.
ተመራማሪዎቹ ግባቸው የስልጣኔን መፍለቂያ የጥበብን ምንጭ ቀደምት ስልጣኔን እንዲሁም የጥንታዊ ህዝቦችን የአኗኗር ዘይቤ ለመዳሰስ ስለሆነ በአለምአቀፍ የታሪክ መዛግብት የሰፈሩትን ጥንታዊ ሀገራት Roman empires ,ottoman turkey, pharaohs ,Babylonian ,Greek's የመሳሰሉትን በቀደመው ጊዜ ገናና የነበሩ ዘመንዘመንን ተሻግሮ አሁን ላይም ስለጥንታዊያን ሲወሳ ቀድመው የሚነሱ ሀገራትን በጥልቀት ለመዳሰስ ተመራማሪዎቹ #ቢጥሩም ከ2000 ከዚያም በላይ አመታት አስቀድሞ የነበሩበት መልካዊ ገፅታም ሆነ ውስጣዊ ጥበብ በአሁኑ ሰዐት በቆምንበት ዘመን ካለው የሀገራቱ ገፅታ ጋር እጅጉን ስለማይመሳሰል በሀይማኖትም በሞራልም የዘቀጡ ህዝቦች መሆናቸው ለተመራማሪዎቹ አዳጋች አርጎባቸዋል ሆኖም ግን በአፈር መሀል እንደተገኘች ወርቅ ከጥንታውያኑ ገናና ሀገራት ተርታ ተሰላፊ የነበረች አሁን ላይም ምስጢራቶቿን የሸሸገች በገፅታ ምስኪን መሳይ እምነቷን ባህሏን አስጠብቃ ታፍራና ተከብራ የኖረች የዛሬ2000 አመታት የነበረው የነዋሪዎቹ እንግዳ የመቀበልም ሆነ አያሌ ተመሳሳይ ስርዐት አሁን ላይ ካሉት ህዝቦች ጋር ፍፁም ተመሳሳይ ለተመራማሪያኑም ተስማሚና ተመራጭ የሆነች ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት!
የኢትዮጵያ ጥንታዊ ስልጣኔ Ancient Ethiopian civilization ሲነሳ ንጉስ ናምሩድ አብሮ ይጠቀሳል!
#በመጀመሪያም ኢትዮጵያን የሰየማት የናምሩድ የልጅልጅ ነው!
ናምሩድ ፈጣሪን "ምድርን ለኔ ስጠኝ" ብሎ ሲጠይቅ ፈጣሪ "የአዳምን መገኛ ራስህ ፈልገህ አድነህ አግኛት አለው በወቅቱ ናምሩድ በቤተመንግስቱ ዙሪያ የተገነቡትን የባቢሎናውያን ግንብ ይፀየፋቸው ነበር! " ናምሩድ በግዛት ከሚኖርባት/ባቢሎን ከኤፍራጠስና ጤግሮስ ተነስቶ አድካሚና ከባድ ጉዞ አደረገ ሰናኦር እና ጋዛ ላይ መቀመጫውን አድርጎ ቤተመንግስቱንም ቀድሞ ከነበረበት ከባቢሎን ምድር ወደ ጋዛ አዘዋውሮ አስገነባ! አዳም የተፈጠረባትን የጊዮንን ምንጭ ፍለጋም 47 ነገስታትን አስከትሎ ወደ መዝገበ ክብር የዛሬዋ አክሱም አቀና! ዋልድባ ላይ በማረፍ መላ ኢትዮጵያ ላይ እየተዘዋወረ የጊዮንን ምንጭ #አሰሰ ድንገትም ጊሽአባይ ላይ ሲደርስ የያዛት በትር ከመሬቱ ላይ ተሰካች! በድንገትም ሰማዩ በተዋበ ደማቅ ቀስተ ዳመና አሸበረቀ "አዳኝ እንደ ናምሩድ " የሚል ታላቅ ድምፅም ከፈጣሪው ዘንድ ተሰማ!
የቆመባት ቦታም የተቀደሰች የጊዮን መፍለቂያ አዳም የተፈጠረባት ታላቅ መንፈሳዊ ምስጢር እንደሆነች ተረዳ! ናምሩድ ከእጁ የማትለየው ይህች የ "ቆ" ፊደል ቅርፅ ያላት በትር ታላቅ ሀይልን በጉያዋ ሸጉጣ የያዘች ናት ይህች በትር ፈጣሪ ሰማይና ምድርን ሲፈጥር በ6ተኛው ቀን ከተፈጠሩት አስደናቂ ፍጥረታት መሀከል አንዷ ነች!
ይህች በትር የአዳም የነበረች ሲሆን ከዛም ለሴት ከዛም ለነያሬድ ከዛም ለማቱሳላ ከዛ ለሔኖክ ሔኖክ ደግሞ ለኖህ ተሰጠው ኖህ ከጥፋት ውሀም የዳነው አንድም ይህች ሚስጥራዊ በትር በእጁ ስለገባች ነው! ኖህ ደሞ በተራው በትሯን ለካም እሱ ደሞ ለኩሽ ኩሽ ደሞ ለናምሩድ ሰጠው ሙሴም #እስራኤላውያንን ባህረራማን(ቀይ ባህርን) ከፍሎ ያሻገራቸው በዚ ቆ ቅርፅ ባለው ተአምራዊ በትር ነው።
ቀጥሎም በዚህ መልኩ ናምሩድ በትሩ በእጁ እንደገባም ጊዜው ሲደርስ ለመልከፃዲቅ ሰጠው!
የናምሩድ ልጅ ጌራ ይሰኛል በመካከለኛው ምስራቅ በራቢ ተራራ ላይም ታላቅ ግዛት ነበረው! እጅግ ቅን መካሪና ደግ ከፈጣሪ የተቀባ ስለመሆኑ ይነገርለታል! ጌራ የመጀመሪያ ልጁ ኢትኤል ይሰኛል በልጁ መጠሪያነትም ሳሌምን(ኢየሩሳሌምን) እንደ ከተማ ቆርቁሯታል አሁን ላይ ባሉትም የታሪክ መዛግብት የመጀመሪያ የኢየሩሳሌም ሰፋሪዎች ነጮች Jewish ሳይሆኑ ጥቁር ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ ያትታል።
በመቀጠልም በጌራ ዘመነመንግስት ታላላቅ የስልጣኔ አብዮቶች ታይተዋል ታላቁ የአክሱም ሀውልትም በሱ ዘመን እንደተገነባ ግብፅ እና ኑቢያ ላይም በርካታ ፒራሚዶችን እንደገነቡ ተፅፏል!
ንጉስ ጌራም የእርጅና ዘመኑን ራሱ በቆረቆራት የጌራ ደሴት(የዳህላክ ደሴት) በማሳለፍ ቀብሩን በመዝገበክብር የአሁኗ አክሱም አስፈፀመ።
የጌራ ልጅም ኢትኤል እንደ አያቱ ከመካከለኛው ምስራቅ ወደ ጊዮን በመጓዝ የጊዮን ምንጭ ላይ ነገሰ! መልከፃዲቅም #ኢትኤልን ቀብተው በሚያነግሱበት ጊዜ ያችን የ "ቆ" በትር ሰጡት ኢትኤል የዮጵ ምድር ላይ ሲነግስም ግዛቱ "ኢትዮጵያ " የሚለው ስም እንዲሰጣት አደረገ።
የኢትኤል ሚስት እንቆጳ ስትሰኝ ቴስፒን እና ቢኦር የተሰኙ ልጆች ነበሩት! በኢትኤል ዘመነ መንግስት ኢትዮጵያ እጅግ እጅግ ገናና የነበረችና መላ አፍሪካ በኢትዮጵያ ስር እንደሚጠቃለሉ ይታወቃል! የአለም አህጉራት ቅጠል እየለበሱ እንደ እንስሳ እያደኑ በሚመገቡበት ጊዜ የኢትኤል መንግስት የሔኖክ መዛግብት(መፅሀፈ ሔኖክ) በእጁ ስለነበር ታላላቅ የስልጣኔ ግንባታዎችን ያሰራ ነበር ከነዚህ መሀከል የነገስታት የመቃብር ስፍራ የነበረው መዝገበክብር አንዳንድ አጥኚዎች በዋሻው ግንብ ላይ የተሳሉት የዝሆንና እንስሳት ምስል እየቃኙ በነርሱ እገዛ የተገነቡ ናቸው ቢሉም ቅሉ እልመቅሊጦስ, ውርዋሬ የተሰኙ ድንጋይ አቅላጭ የከበሩ መአድናትን ተጠቅመው ወደ ውስጥ አለቶቹን እንደቦረቦሯቸው ግልፅ ነው በእንስሳት ተጎትቶም የቆመ አልደለም! በዘመኑ ለሴቶች ትልቅ ክብርና እንክብካቤ ነበረ እነሱም የጥበብ እና የቤት ግንባታ ሊቆች ነበሩ የሚገርመው ካልካታ ፣ ኑቢያ ፣ ምስር የተሰኙ #ሴቶች ብቻ የሚኖሩባቸው ግዛቶች ነበሩ!
በኋላ ላይም እነ ሚሼል ቀራሚድ ከዚያም እነ ደሸት የተሰኙ የስነ-ፈለገ የስነ-ህዋ የስነ-ዕፅዋት የስነ-ምህዳር ጠበብቶች ተፈጠሩ!
ታሪክ የማይዘነጋው በብዙዎች ዘንድ ግን የማይታወቀው "ደሸት" ነው! ደሸት በጣና ሀይቅ ዙሪያ ለበርካታ አመታት በዘመኑ በስነ-ፈለግ ጥልቅ ምርምር ያደረገ ሲሆን አሁንም ቢሆን ዕውቀቱን የከተበባቸው አያሌ መዛግብት በሊቃውንቶቻችን እጅይገኛል።
https://www.group-telegram.com/THESECRETKNOWITFIRST.com
Llllllllllllll:
ክፍል ፯(7)

ከዚያም ኤልሳቤጥ ይህንን ሁሉ ነገር ስትሰማ በፈዲላ እግዚአብሔርን አመሰገነች። ነፍሷን እንዳዳነችና ክርስቲያን እንደሆነችም በአንደበቷ አረጋገጠችላት።

ኤልሳቤጥ፡- አሁን አታልቅሺ ፈዱ ነፍስሽን አድነሻል የመዳን ቀን ዛሬ ነውና ሰሞኑን ከአንድ ማውቀው አባት ጋር አገናኝሻለሁ

ፈዲላ፡- እሺ ደስ ይለኛል ኤልሲዬ በአንቺ ነው የዳንኩት

ኤልሳቤጥ፡- የእግዚአብሔር ስራ ነው ድንቅ ነው

እየመሸ ነበርና ሁለቱም ተነስተው ወደ የቤታቸው ሄዱ ። ቤት ከመግባቷ በፊት አቅራቢያቸው ያለው ቤተ ክርስቲያን መቆም ፈልጋ ነበርና ፈዲላ እዛው አካባቢ መኪናዋን አቁማ ቤተ ክርስቲያኒ ፊት ቆማ ማንባት ጀመረች።

ወደ ቤተ ክርስቲያኑ የሚገቡ የሚወጡ ምእመናን እሷን ባዩ ጊዜ ልባቸው እየተሰበረ በአድናቆት እግዚአብሔር ይመስገን እያሉ ያልፏት ነበር ።

ፈዲላም እጅጉን ስሜታዊ ስለነበረች ጭራሽ ተንበረከከችና ስቅስቅ ማለት ጀመረች ይህንን ሁኔታዋን ትኩር ብለው የተመለከቱ አንድ የቤተ ክርስቲያን ካህን ለቅሶዋን እንደጨረሰች ጠሯትና።

"ማን ነሽ ልጄ ከየት ነው የመጣሽው ምን አጋጥሞሽ ነው?" ሲሉ ጠየቋት። ፈዲላም ፈርታቸው ነበርና ምንም ለመመለስ አልፈለገችም ነበር።

ግን ካህኑ ትኩር ብለው ባዩኣት ጊዜ የሆነውን ነገር በጣም አሳጥራ ነገረቻቸው። እሳቸውም ነይ ቁጭበይና በደንብ አጫውቺኝ አሏት እሺ ብላ ከጎናቸው የሚገኘው ድንጋይ ላይ ተቀምጣ ሁሉን ነገር አጫወተቻቸው።

ይህንን ሁሉ ነገር በሰሙ ጊዜ በሷ እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እየባረኩ መስቀሉን ትስም ዘንድ እጃቸውን ዘረጉላት እሷም ታሪኳን ስትነግራቸው እያለቀሰች ነበርና እምባዋን እየጠረገች ሳመችው።

ከዚህም በኋላ እሁድ ቤተ ክርስቲያን መጥታ የጥምቀቱን የስጋወደሙንና የሜሮኑን ስርአት እንዴት መፈፀም እንዳለባት ያማክሯት ዘንድ ቀጠሯት። ቤት ስትደርስ እጅጉን ደስተኛ ሆነች ከጀርባዋ የሆነ ነገር የረገፈላት ያህል ተሰማት።

ይህንን ስሜት የተመለከተችው የፈዲላ እናት ዘሀረ ምንድን ይሆን ነገሩ ብላ በደስታ ተቀበለቻት። ራትም ካቀረበችላት በኋላ

ዘሀራ፡- ጠዋት ስትወጪ ፈዘሽ ነበር አሁን ደግሞ እጅጉን ደስተኛ ሆነሻል ጠዋት የማዘንሽና አሁን የመደሰትሽ ምክንያት ምንድን ነው?

ፈዲላ፡- አሁን ጊዜው አይደለም እማ ግን አንድ ቀን እነግርሻለሁ

ዘሀራ፡- ምን ማለት ነው አሁን ጊዜ አይደለም?

ፈዲላ፡- ስለ ነገሩ ስታውቂ በአሁን ሰአት ጊዜው እንዳልነበር ታስተውያለሽ እማ

ዘሀራ፡- እሺ እንዳልሽ ግን ካልሽው ምንም አልገባኝም

ፈዲላ፡- ጥግብ አልኩ ኡሚ ሹክራን ፈጣሪ ይስጥሽ

ዘሀራ፡- አሚን አላህ አብሮ ይስጠን ድክም ብሎሻል መሰለኝ

ፈዲላ፡- አዎ ልተኛ በቃ ሰላም እደሩ

ብላ ወደ መኝታ ቤቷ ሄደችና ተኛች።

~~~~ ከ፮(6) ወር በኋላ ~

ፈዲላ ክርስትና ከተነሳች 4 ወር ሆናት። ስሟንም ፌቨን አስብላዋለች ይህንንም ያለችበት ምክንያት ክርስትና በምትነሳበት ጊዜ እግዚአብሔርን አገለግላለሁ የሱ ባሪያ እሆናለሁ ብላ ቃል ገብታ ነበር ስለዚህም ካህኑ እንግዲህ ስምሽ ፌቨን ይሁን አሏት።

ግን ቤቷ ያለው ነገር ሌላ ነበር። ከእናቷ ከአባቷ እንዲሁም ከወንድሞቿ ከእህቶቿ ጋር እጅጉን መጣላት ጀመረች። ሁኔታዋ ንግግሯና አለባበሷ ሁሉ ወደ ክርስትና ያዘነበለ ሆነ። ሂጃብም ማድረግ አቆመች ቁርአን አብራቸው አትቀራም ምግባቸውንም አትበላም ነበር።

ይህም ነገር እጅጉን ያስጨነቀው አባቷ ምን እንደሆነች ለማወቅ አንድ ቀን በሌለችበት መኝታ ቤቷ ገብቶ እቃዎቿን መበርበር ጀመረ።

መሳቢያ ውስጥ የቅዱሳን ምስል አገኘ እንዲሁም መስቀሎችና የተለያዩ የፀሎት መፅሀፍቶች አገኘ እጅጉንም ተበሳጨ። ይህ አልበቃ ብሎ ጠረቤዛዋ ላይ መፅሀፍ ቅዱስ በክብር ፊት ለፊት ተቀምጦ አገኘ።

"ይህማ የኔ ነው" ብሎ ራሱን ማታለል ፈለገ ነገር ግን መፅሀፍ ቅዱሱ አዲስ ነበር። ራሱን መቆጣጠር አቃተው እቃዎቿን ሰብስቦ ሳሎን ጠረቤዛ ላይ ደረደረና እስክትመለስ ድረስ ጠበቃት።

ፌቨንም ከሱቅ ተመለሰች

ፌቨን፡- አባ ምን ሆነሀል ደህና ነህ

መሀመድ፡- ይሄ ነገር ምንድነው ብሎ መፅሀፍ ቅዱሱን አንስቶ ፊቷ ላይ ወረወረው

ፌቨን፡- መጀመሪያ ለምን መኝታ ቤቴ ያለኔ ፍቃድ ገባህ ሲቀጥል መፅሀፍ ቅዱሱን አትወርውረው እኔን የፈለከውን አድርገኝ" እያለች መፅሀፍ ቅዱሱን ከበር ስር አነሳችው።

መሀመድ፡- ምን? ?? ይህ ምን ማለት ነው?" በማለት ጮኸባት

ፌቨንም እውነቱን የምታፈርጥበት ሰአት እንደደረሰ አወቀችና ሀይል ባለው ድምፅ "ይህ ማለት እኔ ክርስቲያን ሆኛለሁ ማለት ነው!"

መሀመድም ስሜቱን መቆጣጠር ስላቃተው ዘሎ በሀይል በጥፊ መታት። ይህ ሁሉ ሲሆን ግን ዘሀራ ና እህት ወንድሞቿ በቤት የሉም ነበር።

ፌቨንም በጥፊ እንደመታት እየሮጠች ወደ መኝታ ቤቷ ገብታ ሻንጣዋን መጠቅጠቅ ጀመረች።

መሀመድ፡- ይይቅርታ ልጄ እንደዚህ እንዲሆን ፈልጌ አልነበረም ነይ ቁጭ ብለን እንወያይ ካፊር እንድትሆኙ አልፈቅድም

ፌቨን፡- ካፊር በቤትህ እንዲቀላቀል እንደማትፈልክ በብዙ አመት በፊት አስታውስ እንግዲህ እኔ ካፊር ሆኛለሁ ስለዚህ እንዳልረብሻችሁ አሳልፈኝ" እያለች በጩኸት ተናገረች

መሀመድ፡- ምን አልሽ አንቺ? "ብሎ በድጋም መታት

ይህ ሲሆን መታገስ ያቃታት ፌቨን ሻንጣዋን ትታ ሮጣ ወደ ውጪ ወጣች። ባላት ሳንቲምም ተሳፍራ ወደ ጓደኛዋ ኤልሳቤጥ ቤት ሄደች።

ይቀጥላል.......
@THESECRETKNOWEITFIRST
THE SECRET KNOW IT FIRST pinned «Llllllllllllll: ክፍል ፯(7) ከዚያም ኤልሳቤጥ ይህንን ሁሉ ነገር ስትሰማ በፈዲላ እግዚአብሔርን አመሰገነች። ነፍሷን እንዳዳነችና ክርስቲያን እንደሆነችም በአንደበቷ አረጋገጠችላት። ኤልሳቤጥ፡- አሁን አታልቅሺ ፈዱ ነፍስሽን አድነሻል የመዳን ቀን ዛሬ ነውና ሰሞኑን ከአንድ ማውቀው አባት ጋር አገናኝሻለሁ ፈዲላ፡- እሺ ደስ ይለኛል ኤልሲዬ በአንቺ ነው የዳንኩት ኤልሳቤጥ፡- የእግዚአብሔር…»
አልወጣም ከቤቴ

ክፍል ፰(8)

ፌቨን፡- ሄ......ሄሎ ኤልሲ

ኤልሳቤጥ፡- ሄሎ ፌቩ

ፌቨን፡- ቤት ነሽ?

ኤልሳቤጥ፡- አ..አዎ ፌቩ

ፌቨን፡- በቃ እየመጣሁ ነው በሩ ጋር ጠብቂኝ

ኤልሳቤጥ፡- እሺ እጠብቅሻለሁ ግን በሰላም ነው?

ፌቨን፡- ስመጣ ሁሉንም እነግርሻለሁ

ኤልሳቤጥ፡- እሺ

እንደደረሰችን አንገቷ ላይ ተጠምጥማ አለቀሰች። ኤልሳም ሁኔታውን ስትመለከት ደነገጠች። እያባበለቻትም ወደ ቤት አስገባቻት ።

እስክትረጋጋ ድረስ በረንዳ ላይ ጥላት ገባችና ቀስ ብላ ስለሁኔታው መጠየቅ ጀመረች

ኤልሳቤጥ፡- ምነው ፌቩዬ ምን አጋጠመሽ

ፌቨን፡- ከአባቴ ጋር ተጣላን....... ክርስቲያን እንደሆንኩ አወቀ

ኤልሳቤጥ፡- አይዞሽ አይዞሽ ፌቩ ይህ መቼ እንደሚፈጠር እንጂ መፈጠሩ እንደምይቀር እናውቃለን አይደል? ደግሞ አባ ስለዚህ ነገር ምን እንዳሉሽ አትርሺ ! ጌታ በወንጌሉ እኔ ሰላምን ላመጣ የመጣሁ አይምሰላችሁ ያለውም ለዚሁ አይደል?

ፌቨን፡- አዎ ልክ ነሽ ስመጣ እያሰብኩት ነበር ይህንን....... እግዚአብሔር ይርዳኝ እንጂ ከዛ ቤት አንድ ቀን ለመውጣት አስቤያለሁ

ኤልሳቤጥ፡- እንደዛ ይሻላል?

ፌቨን፡- አዎ አሁን የያዝኩት ስራ ለኪራይና ለእለት ጉርሻ ይበቃኛል ምን እጠብቃለሁ ሁሌ ከነሱ ጋር መጣላት ደክሞኛል ኤልሲ

ኤልሳቤጥ፡- መልካም እንዳልሽው ይሁን ነይ ግቢ ሻይ እንጠጣ

እስከምሽት ድረስ ኤልሳቤጥ ቤት ከቆየች በኋላ የፈረደበት ቤቷ ለመመለስ ተነሳች። አባቷ ለእህቶቿ ለወንድሞቿ እንዲሁም ለእናቷ ይህንን ነገር ነግሮ ቤት ውስጥ ትልቅ ኩኸት እንደተፈጠረ ልቧ እያወቀች በድፍረት ሄደች።

ፌቨን፡- ሰላም አመሻችሁ" እያለች ወደ መኝታ ቤቷ ዘላ ልትገባ ስትል ኮሪደሩ ላይ እናቷ እጇን ያዘቻት

ዘሀራ፡- አባትሽ የነገረኝ ነገር ውሸት ነው በይኝ ልጄ

ፌቨን፡- ይቅርታ እማዬ የነገረሽ ነገር ሁሉ እውነት ነው እኔ ክርስቲያን ሆኛለሁ

ዘሀራ፡- ይህንን እንደምትይኝ ለአንዲትም ሰከንድ አልጠረጠርኩትም ነበር አባትሽ ሀይማኖት ላይ ጥብቅ አመለካከት ስላለው ትንሽ ምልክት ሲያይ ቶሎ ደመደመ ብዬ ነበር ሳስብ የነበረው

ልጄ እንዴት ይህንን ነገር በእኔ ላይ ታደርጊያለሽ? ለኔ ይህ ይገባኛል ምን በደልኩሽ?

ፌቨን፡- እንደዛ አይደለም እማ......" በማለት ለማስረዳት ስትሞክር እናቷ ከአፏ ቀምታ

ዘሀራ፡- ልጄን ያጣው ያህል እየተሰማኝ ነው የኔን ፈዲላ አሁን አላያትም....... ስምሽንም አስቀይረሽዋል ብሎኛል አባትሽ ....ፌቨን አይደል? ልጄ አይደለሽም ፈዲላ የምትባል ልጅ አላቅም!" ብላ ጥላት ወደ ሳሎን ገባች

ፌቨንም ወደ መኝታ ቤቷ ገብታ እጅጉን አለቀሰች። እህት ወንድሞቿም በየተራ እየገቡ እናቷ ያለቻትን ይደግሙ ከፊር እህት እንደሌላቸውም እያሳሰቧት ይወጡ ጀመር።

በመጨረሻም አባቷ መሀመድ መጣ።

መሀመድ፡- ልጄ

ፌቨንም ቀና ብላተመለከተችው

መሀመድ፡- ለቅድሙ ይቅርታ አድርጊልኝ

ፌቨን፡- እሺ ችግር የለውም

መሀመድ፡- እሺ ልጄ ንገሪኝ ማን ነው ካፊር ያደረገሽ ገፋፍቶ የቀየረሽ

ፌቨን፡- አባ ማንም አልቀየረኝም እራሴ አገናዝቤ ነው ያመንኩት

መሀምድ፡- ኢሳ ፈጣሪ መሆኑን?? ሀሀሀሀሀሀሀሀ

ፌቨን፡- አዎን ኢየሱስ ፈጣሪ መሆኑን አምናለሁ

መሀመድ፡- ተይ ልጄ አታስቂኝ መቼስ አብደሽ መሆን አለበት እንጂ አንብበሽ ከየትኛውም መፅሀፍ ኢሳ ፈጣሪ መሆኑን አታገኚም።

አላትና ጠጋ ብሎ በሹክሹክታ

"ይልቁንስ ከሳሚ ጋር ልታረቅ ፈልጌ ነው በይ እንጂ? "

ፌቨን፡- በቃህ አባ የሌለ ነገር አታውራ ክርክር እንችላለን ያልኩህን ነገር ላለማመን ብለህ ማይገናኝ ነገር አታገናኝ።

መሀመድ፡- እሺ እሺ ተረጋጊ እኔም ዳግም ሸሀዳ ላስይዝሽ ነው ምፈልገው ግብዣው ካንቺ ከመጣማ እንዴታ ነገ የሆነ ቦታ ወጣ ብለን እንከራከራለን

ፌቨን፡- ችግር የለውም አሁን ማረፍ እፈልጋለሁ

መሀመድ፡- እጂ ደህና እደሪ

ፈዲላ፡- ሰላም እደር

ወደ ሳሎን እንደገባ

ዘሀራ(ብድግ ብላ)፡- ምን አለች?

መሀመድ፡- አታስቢ ነገውኑ ይህ ችግር ይፈታል

ዘሀራ፡- ኢንሻላህ እናያለን በቃ ስለመሸ እኛም እንተኛ።

ይቀጥላል............
@THESECRETKNOWITFIRST
THE SECRET KNOW IT FIRST pinned «አልወጣም ከቤቴ ክፍል ፰(8) ፌቨን፡- ሄ......ሄሎ ኤልሲ ኤልሳቤጥ፡- ሄሎ ፌቩ ፌቨን፡- ቤት ነሽ? ኤልሳቤጥ፡- አ..አዎ ፌቩ ፌቨን፡- በቃ እየመጣሁ ነው በሩ ጋር ጠብቂኝ ኤልሳቤጥ፡- እሺ እጠብቅሻለሁ ግን በሰላም ነው? ፌቨን፡- ስመጣ ሁሉንም እነግርሻለሁ ኤልሳቤጥ፡- እሺ እንደደረሰችን አንገቷ ላይ ተጠምጥማ አለቀሰች። ኤልሳም ሁኔታውን ስትመለከት ደነገጠች። እያባበለቻትም…»
የ 'ቶ' አፈጣጠር ላላነበባችሁት ብየ ነው ያመጣሁት ።



ቶ የተፈጠረው

በዕለተ ዕሁድ ከምድር በፊት ነበር ይህንንም በ4ኛው ምዕራፍ ላይ እናየዋለን፡፡
ስለዚህ በዚህ ምዕራፍ የምናየው ከሰማይ ወደ ምድር በማን እንደወረደነው፡፡
ስለ ቶ‘’መቼ ከማን እንደመጣች ከአብራሩ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ውስጥ አንዷ ዳግማዊ ኢተያችን
ሐኪም አበበች ሽፈራው ናት፡፡እርሷ የተናገረችውና ከሌሎች መጽሀፍት ያሉት ማስረጃዎች ሠፋተ ብሎ
ሲፃፍም፡-
አዳም ከተፈጠረ በኋላ 10ትውልድ ሲቆጠር10ኛው ትውልድ ኖኅ ነው፡፡በኖኅ ዘመን አሁን ውጮች
ከደረሱበት ስይጣኔ ና ከዛ በላይ ነገር በኤል (እግዚአብሄር)ምድር ኢትዮጵያና በአዳም እናት በሆነች
ምድር(መሬት)ላይ ሀጢአት ተሠራ፡፡በዚችጊዜም ከአዳም ሠባተኛው ትውልድ ከጥንቱ እንቅዮጳ ግዮናዊው
ከአሁኑ ኢትዮጵያዊው ነብዩ ሄኖክ በቀጥታ የወረደው ኖኅ ብቻ ጻድቅና ፍጹም
ነበረ፡፡(ዘፍ.ምዕ.7ቁ.9)ከዚያም አምላካችን እግዚአብሔር ኖኅን በእኔ ስም ራስህን ሠውር አለው፡፡ይህችም
የእግዚአብሔር ህቡዕ ስም ቆ ናት፡፡ቆ በዕለተ ዐርብ ለአዳም በትር ትሆነው ዘንድ ከ ቶ በፊት ለሰው
የተገለጠች ናት፡፡የጥፋት ውሀ አጠፍፉ እንዴትነው ብትሉ እንዲህነው፡፡
ኮከቧ ከፀሀይ ክፋይ ሁና ስትወድቅ ከምድር የስበት ሀይል ያለው ውሀ ላይ ነው ስለዚህ ውሀው ላይ
ወደቀች ውሀውም ፈላና ምድርን ሸፈናት ታላቁና ረቂቁ የሄኖክ ስልጣኔ ተደፈነ፤ተሸፈነ፤ተሰወረ፡፡መቼ
ይገለጣሉ ቢሉ ቦጊዜ ለኩሉ ለሁሉም ጊዜአለው ከሴም፣ካም፣ያፌትመበተንበኋላ ..የዘር
ውርርዱም
ካም--ኩሽ--ሳባ--ኑባኩንግ--ካሲዮኒኤል--ናሁመለክኤታን--አበመለክስናምሩድ--አዳማዱልቲ--ራፌኤል--ቄና
--ጌራራ(ጌራ(መልከጼዴቅ))(መልከጼዴቅከፈጣሪጋርኪዳነመልከጼዴው የሚለውን ሦስተኛውን
ቃልኪዳን ፈጽሟል፡፡ነገር ግን ልጅ አልወለደም የምትሉ ካላችሁ ይህ ስህተትነው፡፡አባተስፋሥላሴ ሞገስ
የመልከጼዴቅን ታሪክ ምስጢር ስለሆነ ምስጢራዊ አድርገው ያልፉታል፡፡
ከዋልድባ ዋሻ የተነሳው ይህ የዘላለም ካህንመልከጼዴቅኢትዮጵያዊነው!!!
‹‹አባትናእናትየትውልድቁጥርም የሉትም ፤ለዘመኑ፡ጥንትለሕይወቱም ፍጻሜ የለውም ፡፡ዳሩግን
በእግዚአብሔርልጅተመስሎ፡ለዘለዓለም ካህንኾኖይኖራል፣ѺѺዕብ.7፡3/ዘልደት14፡18-20
3ልጆችንከሳሌም ወለደ፡፡እነርሱም፡-ኢትኤል፣ሃሙኤልናሜሌክ(ፍልስጣ)ናቸው፡፡ወደነጥባችን
ስንመለስ ቶ በእግዚአብሄርየጥበብገላጭ ነትለኢትዮጵያዊው የሳሌም ንጉሥ መልከጼዴቅ(ጌራ)

ተገለፀች፡፡እርሱም ለኢትኤልልጅኦቢዮር(ቢኦር)ጥበቡንአስተላለፈ፡፡የኦቢዮርየንግሥናምልክትም
ናት፡፡ስለዚህየቶመነሻበምድርላይከሰማይየወረደችው ከዚህላይነው፡፡ከክርስቶስልደትበፊትመስቀል
እንዴትመስቀልይኖራል ብትሉእግዚአብሄርወልድእኛንለማዳንይወለዳልናለዘለዓለም ይነግሳልብለው
አስቀድመው ያውቁነበርናነው፡፡
የቶፊደላዊናጠልሰማዊ ትርጉም
ተ--ብሂልተሰብአወተሰገወእመንፈስቅዱስ
--በመንፈስቅዱስግብርአምላክሰው ሆነ
………..
ቶ--ብሂልነአምንልደ♀ለክርስ♀ስ
--የክርስቶስንልደትእናምናለን
--ክርስቶስየእሾህአክሊሉንደፍቶ
ይሄም ከጥንቱከመልከጼዴቅጀምሮየክርስቶስንልደትእናምናለንእያሉጥንታዊየግብፅናየኢትዮጵያ
ነገስታትበእጃቸው ይይዙትነበር፡፡
“ቶ”የግዕዝሠባተኛዋፊደልነች፡፡ሠባትቁጥርትልቅትርጉም ያላትነችፍፁምነትንየምታመለክት
ነች፡፡ሠባተኛው ዙፋንየጌታእንደሆነ፣ሠባተኛው ቀንሠንበትእንደሆነች፣7ቁጥርብዙሚስጥርአላት፡፡(ስለ7
ቁጥርየምንኮራበትመምህራችንመስፍንሰሎሞንለ7ዓመትየሰራውንምርምርመመልከትይቻላል፡፡)“ቶ”
ሠባተኛዋቁጥርበመሆኗፍፁምነትንየምታመለክትነች፡፡
<ቶ>የተፈጠረው ከምድራዊው አዳሜ እንደሆነሌላማስረጃየደግሞ የሰዉልጅየተፈጠረዉበ"ቶ"ቀመር
መሆኑነዉ::በሳባዉያንየዋሻላይስእሎችናማህተሞችላይ"ቶ"ተመስሎጣቱንየቀሰረ
ምስልእንዳለአስቻለዉከበደየተባለፀሀፊከርከቤዴልሳዶፍበሚልመፅሀፉአስፍሮታል::
ሳባዉያንሰዉንለመሳል"ቶ"ንመጠቀማቸዉም ይታወቃል፡፡
ጠልሰማዊፍች፦
<ተ>ማለትምዕራብምስራቅሰሜንደቡብ፣ቅርፀአዳም፣ማዕከላዊ:መስቀል:በሁሉላይ
የተሾመ ማለትነው::
<ቱ>ማለት"አዳም ብቻውንእንዳይሆንከግራጎኑሰው እንፍጠርለት"ማለትን
ያመለክታል::ከአንድሁለትመሆንን
ያሳያል::
<ቲ>ማለትዲያቢሎስበቀኝየነበረውንአዳም በግራሊያደርገው መንቀሳቀሱንማለትም የሄዋንንመሳሳት
የሚጠቁም ነው::
<ታ>ማለትየአዳም እናየሄዋንበሰሩትሃጢያትመፀፀትናወደፈጣሪያቸው መመልከታቸውን:ከግራወደቀኝ
እንዲመልሳቸው መማፀናቸውንያሳያል::
<ቴ>ጠልሰም እጅግትልቅሚስጥርንየያዘነው::ለአምስትሺህአምስትመቶዘመንበሲኦልበዳቢሎስ
ቀንበር
ሲማቅቅየነበረንነፍስሁሉለማዳን'ቴ'ኢየሱስክርስቶስወደሲኦልመውረዱንየሚያመላክትነው::ይህ'ቴ'
በተዓምረኡራኤልላይየሚነበብነው::ይህጠልሰም ጌታችንለአዳም የገባለትንከ5500ዘመንበኃላ
የሚፈፀመውንከላይየተገለፀውንየምህረትስራከርቀትየሚያሳይነው::
<ት>ማለትትህትናነው::ጌታችንአዳምንሁሉሊያድነው በቀራንዮመሰቀሉንያመለክታል::ትዕግስትም ነው::
እንዲሁም በታየተጸጸተው አዳም ከታችወደላይመነሳቱንናበቴመዳኑንያሳያል።
<ቶ>ማለትክርስቶስተነስቷልበአባቱም ቀኝተቀምጧል::አዳም ዳግም ወደክብሩተመልሷል::በስሙ
ለሚያምኑት
ለተጠሩትልጅነትንከኃይልጋርሰጣቸው::የሰማይናንናየምድርንም መክፈቻቁልፍሰጣቸው::በማለትአባቶች
ያመሰጥሩታል::ይህንንፊደልግብጾች አንቅህ ሲሉትግዕዙ አንቅህህይወት ይለዋል፡፡በእንግሊዘኛውም
ብላችሁጎግልላይበመፈለግምስሎችንማግኘትትችላላችሁ፡፡


@THESECRETKNOWITFIRST
ትክክለኛውና የጠቅላይ ሚንስትሩ የመደመር እሳቤ የገባው የመደመር የአንበጣ ሠራዊት መንጋ በትግራይና በዓማራ የሚገኙ ሚልየን ገበሬዎችን እንዲህ ወሽመጣቸውን ቆርጦ በሃዘን ስሜት ውስጥ ከቷቸዋል።

ብልፅግና?? !!
የእግዚአብሔር ባሕርይ ማወቅ አንችላለን?
የእግዚአብሔር ባሕርይ

እግዚአብሔር በመለከኮታዊ ክብሩ ለዘለዓለም የሚኖር ረቂቅ አምላክ ነው፡፡ ሰውም እግዚአብሔርን ለማወቅ ያለው ችሎታ እጅግ ውሱን ነው፡፡ በመሆኑም የእግዚአብሔርን ባሕርይ ለመመርመር አይችልም፡፡ 1ኛ ቆሮ 13÷12 ነገር ግን የአምላክን ባሕርይ በሚረዳን መልኩ እንመለከታለን፡፡

የእግዚአብሔርን ባሕርያት የሚገልጡ አሥር ነገሮች

·እግዚአብሔር መንፈስ ነው እግዚአብሔር መንፈስ መሆኑ በሕዋሳታችና አማካይነት ዳሰን ልናውቀው የማነችል ረቂቅ ነው፡፡ እግዚአብሔር መንፈስ ነው ስንል ዝርው ብትን ነው ማለት አይደለም፡፡ ረቂቅ መንፈሳዊ አካል ያለው ነው፡፡ ለግዙፍ አካል መሥፈርት የሚሆኑት እንደመጠን፣ ትልቅነት፣ ክብደት የመሳሰሉት ለእግዚአብሔር አይሆኑም፡፡ ረቂቅ አምላክ ነው፡፡ ዮሐ 4÷24፣ 2ኛ ቆሮ 3÷17፣ ት.ኢሳ 40÷18

@THESECRETKNOWITFIRST
@THESECRETKNOWITFIRST
በግብረ ሕማማት ውስጥ የሚገኙ እንግዳ ቃላት እና ትርጉማቸው ፡-

በግብረ ሕማማት ውስጥ ወደ ግእዝም ሆነ በኋላ ወደ አማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የዕብራይስጥ፣ የቅብጥ እና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፡፡

#ኪርያላይሶን፦
ቃሉ የግሪክ ሲሆን አጠራሩ «ኪርዬ ኤሌይሶን»ነው፡፡ «ኪርያ» ማለት «እግዝእትነ» ማለት ሲሆን «ኪርዬ» ማለት ደግሞ «እግዚኦ» ማለት ነው፡፡ ሲጠራም «ኪርዬ ኤሌይሶን» መባል አለበት፡፡ ትርጉሙ «አቤቱ ማረን»ማለት ነው፡፡ «ኪርያላይሶን» የምንለው በተለምዶ ነው፡፡ ይኼውም ኪርዬ ከሚለው «ዬ» ኤላይሶን ከሚለው ደግሞ«ኤ» በመሳሳባቸው በአማርኛ «ያ»ን ፈጥረው ነው፡፡

#ናይናን፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «መሐረነ፣ ማረን» ማለት ነው፡፡

#እብኖዲ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «አምላክ» ማለት ነው፡፡ «እብኖዲ ናይናን» ሲልም «አምላክ ሆይ ማረን» ማለቱ ነው

#ታኦስ፦
የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «ጌታ፣ አምላክ» ማለት ነው፡፡ «ታኦስ ናይናን» ማለትም «ጌታ ሆይ ማረን» ማለት ነው፡፡

#ማስያስ፦
የዕብራይስጥ ቃል ሲሆነ ትርጉሙ «መሲሕ» ማለት ነው፡፡ «ማስያስ ናይናን» ሲልም «መሲሕ ሆይ ማረን» ማለት ነው

#ትስቡጣ፦
«ዴስፓታ» ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ደግ ገዥ ማለት ነው

#አምነስቲቲ_ሙኪርያቱ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ- አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ» ማለት ነው፡፡

#አምንስቲቲ_ሙዓግያ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን «ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግሥትከ -ቅዱስ ሆይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው፡፡

#አምንስቲቲ_ሙዳሱጣ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግሥትከ- የሁሉ የበላይ የሆንክ ወይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው፡፡

በግብረ ሕማማት ውስጥ የሚገኙ እንግዳ ቃላት እና ትርጉማቸው ፡-

በግብረ ሕማማት ውስጥ ወደ ግእዝም ሆነ በኋላ ወደ አማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የዕብራይስጥ፣ የቅብጥ እና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፡፡

#ኪርያላይሶን፦
ቃሉ የግሪክ ሲሆን አጠራሩ «ኪርዬ ኤሌይሶን»ነው፡፡ «ኪርያ» ማለት «እግዝእትነ» ማለት ሲሆን «ኪርዬ» ማለት ደግሞ «እግዚኦ» ማለት ነው፡፡ ሲጠራም «ኪርዬ ኤሌይሶን» መባል አለበት፡፡ ትርጉሙ «አቤቱ ማረን»ማለት ነው፡፡ «ኪርያላይሶን» የምንለው በተለምዶ ነው፡፡ ይኼውም ኪርዬ ከሚለው «ዬ» ኤላይሶን ከሚለው ደግሞ«ኤ» በመሳሳባቸው በአማርኛ «ያ»ን ፈጥረው ነው፡፡

#ናይናን፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «መሐረነ፣ ማረን» ማለት ነው፡፡

#እብኖዲ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «አምላክ» ማለት ነው፡፡ «እብኖዲ ናይናን» ሲልም «አምላክ ሆይ ማረን» ማለቱ ነው

#ታኦስ፦
የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «ጌታ፣ አምላክ» ማለት ነው፡፡ «ታኦስ ናይናን» ማለትም «ጌታ ሆይ ማረን» ማለት ነው፡፡

#ማስያስ፦
የዕብራይስጥ ቃል ሲሆነ ትርጉሙ «መሲሕ» ማለት ነው፡፡ «ማስያስ ናይናን» ሲልም «መሲሕ ሆይ ማረን» ማለት ነው

#ትስቡጣ፦
«ዴስፓታ» ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ደግ ገዥ ማለት ነው

#አምነስቲቲ_ሙኪርያቱ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ- አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ» ማለት ነው፡፡

#አምንስቲቲ_ሙዓግያ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን «ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግሥትከ -ቅዱስ ሆይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው፡፡

#አምንስቲቲ_ሙዳሱጣ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግሥትከ- የሁሉ የበላይ የሆንክ ወይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው፡፡

https://www.group-telegram.com/THESECRETKNOWITFIRST.com
⛪ ታ ላ ቅ  የ ም ሼ ል ች ከ ለ ኦ ር ቶ ዶ ክ ሳ ው ያ ⛪
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ልጄ ሆይ በክርስትናህ መጎልመስ ከፈለክ ከቅዱሳት መፅሀፍት ጋር ራስህን አዛምድ ።! እንዳለ ሊቁ
                   🌼  ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ  🌼
↪️ እንደሚታወቀው የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስርዓት ጠብቀው መንፈሳዊ ትምህርት ለምእመናን የሚያገርቡ ኦርቶዶክሳውያን ቻናሎች እየመዘገብና ፕሮሞት (እየሳደግን) ቆይተናል ። አሁንም የመንፈሳዊ ቻናል ባሌቤት የሆናችሁ እህት ወንድሞቻችን ቻናልችሁን ከስር ባለው ፕሮሞሽን ማስመዝገብ ትችላላችሁ ።

🌻 መንፈሳዊ መፅሀፍቶችን እየዳሰስን እምንማማርበት
🌻 ጥንካሬን ያድለን ዘንድ የቅዱሳናትን ታሪክ
🌻 የደጋግ አባቶች ተግሳፃትን የምናወሳበት
🌻 ዝማሬዎች
🌻 ስብከቶች የምናቀርብበት የ ተሌግራም ቻናል ነው ። !      
🌼
🕊🌼 🕊
🌼🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼
🌼🌼
★ የተፃፈ መንፈሳዊ ግጥሞችን እና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ለማግኘት ከፈለጉ ብዙም መድከም የለቦትም ይህን የመስቀል ምልክት ብቻ ይጫኑት !
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 28 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
2024/10/05 09:24:24
Back to Top
HTML Embed Code: