Telegram Group & Telegram Channel
ውድ #የዲላ_ሀይኪንግ ቤተሰቦች በየካቲት 12 ተናፋቂው የደርሶ መልስ ጉዟችንን እንደስሟ ምድራዊ ገነት ወደሆነችው ወደ #ወንዶ_ገነት
=======================
ወንዶ ገነት የአምላክ ውብ ስራ የሚታይበት ድንቅ ስፍራ ሲሆን ፣ በተፈጥሮ ፍልውሀ እየታጠብን ፣ በተፈጥሮ ፍልውሀ ገንዳ በዋና እየተዝናናን ፣ ጃንሆይ እና ቦብ ማርሊ በታጠቡበት ፍል ውሀ ምንጭ ታሪክ እየጨለፍን ፣ በአእዋፋት ዝማሬ እና በሀገር በቀል እፅዋት ተከበን የእግር ጉዞ በምድራዊ ገነት ውስጥ እያደረግን ፣ አስደማሚ መልክአምድራዊ አቀማመጥ መንፈሳችንን እያደስን ፣ በተፈጥሮ ፏፏቴ ታጅበን ፣ ከዲላ ሀይኪንግ ቤተሰብ ጋር እንደሁልጊዜው የማይረሳ ጊዜን አብረን እናሳልፋለን ፡፡
======================
ጉዞው በጣም ለጥቂት ሰው ብቻ ነው የተዘጋጀው
=======================
ዋጋ 800 ብር(ቀድመው ለሚከፍሉ 5 ሰዎች 700 ብር)ሲሆን ምሳ ፣ ውሀ ፣ መግቢያ ትኬት ፣ አስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመዋኛ ክፍያ ፣ የፎቶግራፍ እና የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው፡፡
=======================

ለመመዝገብ📱0902946142
0961379810

#Dillahiking
@Dilla_hiking_group~Group
@Dilla_hiking ~Channel
@Dilla_hiking_photo~Moments 📸

group-telegram.com/Dilla_hiking/243
Create:
Last Update:

BY Dilla Hiking🏕

Share with your friend now:
group-telegram.com/Dilla_hiking/243

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

False news often spreads via public groups, or chats, with potentially fatal effects. The SC urges the public to refer to the SC’s I nvestor Alert List before investing. The list contains details of unauthorised websites, investment products, companies and individuals. Members of the public who suspect that they have been approached by unauthorised firms or individuals offering schemes that promise unrealistic returns In this regard, Sebi collaborated with the Telecom Regulatory Authority of India (TRAI) to reduce the vulnerability of the securities market to manipulation through misuse of mass communication medium like bulk SMS. The channel appears to be part of the broader information war that has developed following Russia's invasion of Ukraine. The Kremlin has paid Russian TikTok influencers to push propaganda, according to a Vice News investigation, while ProPublica found that fake Russian fact check videos had been viewed over a million times on Telegram. Stocks dropped on Friday afternoon, as gains made earlier in the day on hopes for diplomatic progress between Russia and Ukraine turned to losses. Technology stocks were hit particularly hard by higher bond yields.
from ye

Telegram Dilla Hiking🏕
FROM American