Forwarded from Gashe Tamiru
“አንድ ሰው ከሀሊል ጂብራልን እንዲህ ሲል ጠየቀው ከሰው ልጅ በጣም የሚገርመው ነገር ምንድነው?
እርሱም እንዲህ አለ፦"ሰዎች ልጅነት ይደብራቸዋል ለማደግ ይቸኩላሉ ከዛ እንደገና ልጅ መሆን ይናፍቃሉ…ገንዘብ ለመሰብሰብ ጤናቸውን ያባክናሉ ከዛ ጤናቸውን ለመመለስ ብዙ ገንዘብ ያወጣሉ.....ስለወደፊቱ ይጨነቃሉ የዛሬውን ይረሳሉ የዛሬውን አይኖሩም የወደፊቱን…..እንደማይሞቱ ሆነው ይኖራሉ እንዳልኖሩ ሆነው ይሞታሉ"
ከመሞታችን በፊት እንኑር ዛሬን አሁንና አሁንን!!
Let’s LIVE LIFE Before We DIE & Let’s Die of Empty of Anger, Fear, Vengeance, Hatred, Greed, Racism & Sexism!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
ከተነፈስን ዛሬ በተለየም አሁንና አሁን!!
If We Breath, Be STILL, Live a Purpose Driven Life of Goodness & Kindness and Give THANKS Only TODAY, NOW & NOW!!
መጥሀፉም "Be STILL and Know I Am GOD” ይላል!!
The Book Said, “Be STILL and KNOW THAT I AM GOD”-Psalm
የባነኑና የነቁትም "Living In The Now” ይሉናልና!!
The Awakened Tell and Remind Us That Life Is ONLY IN THE NOW!!
መተንፈሳችንና አለመተንፈሳችንን (ሞታችንና እረፍታችንን) ካሰብን ዛሬ ለዛውም አሁንና አሁን!!
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ካልን ዛሬ ፣ አሁንና አሁን!!
If We Breath NOW, Be STILL and Give THANKS ONLY TODAY NOW & NOW!!
የምናመርተውን ከተጠቀምና የማናመርተውን ካልተጠቀምንና ለደህነታችን ምንጭ ካላዋጣን ዛሬና ዛሬ!
If We Consume What We Produce and Do Not Consume What We Do Not Produce Financing Our AID & DEBTS ONLY Today & Today!!
ሰው መሆንና ለሰው ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን ከኖርን ዛሬ ፣ አሁንና አሁን!!
Being Human, Think and Live Like a Human for Others, The Generation and Mother Earth ONLY TODAY, NOW & NOW!!
መልካምነትንና በጎነትን ፣ እሩህሩህነትንና ለጋሽነትን በዓየር ላይ(VIRAL) ከዘራንና ቃላችንን ከኖርን ዛሬ ፣ አሁንና አሁን!!
If We Plant or Go Viral of Spreading Seeds of Being Human, Practice African Wisdoms EDIR, EQUB, SERA, GEDA SYSTEM, UBUNTU…,
Goodness, Kindness and Forgiveness to “BE FREE AT LAST”, Be Healthy & Happy Only TODAY, NOW & NOW!!
ደስተኛ ሆነን ደስታችንን ካካፈልን ፣ የውስጥ ሰላማችንን ፣ እርካታችንና ደስታችንን ለመሸመት ካካፈልን ፣ ከረዳን ፣ ካገዝንና ከደገፍን ዛሬ ፣ አሁንና አሁን!!
If We Are Happy and Share Our Happiness, Goodness & Kindness to Others to Be Happy, Healthy and Be “FREE AT LAST” Only TODAY, NOW & NOW!!
ከዚህ መማርና መተግበር ከቻልን ዛሬ ለዛውም አሁንና አሁን!!
መልዕክቱን ከተረዳን ለሌሎች ማካፈሉ("ሼር ሼር) ማድረጉ ዛሬ ፣ አሁንና አሁን ብቻ!!
If We Learn from This Wisdom and Share Our Knowledge Only TODAY, NOW & NOW!!
“አንዲት አበባ በምድረበዳ ውሃ ተጠምታ ሳለ ደመና ሲያልፍ ታየዋለች ቀና ብላመም ትንሽ ጠብታ ውሃ ስጠኝና ህይወቴን አድን ትለዋለች ደመናውም ብዙ ስራ ስለነበረበት ስመለስ ሰጥሻለሁ ብሏት ሄደ ቃሉን ጠብቆ ሲመለስ ብዙ ዝናብ አዘነበላት ነገር ግን ዘግይቶ ስለነበረ ሊያድናት አልቻለሞ”!!
“There Was a Flower on Earth Which Saw a Big Passing Cloud Above the Sky and The Flower Asked/Begged The Cloud for a Drop of Water So She Can Survive and The Cloud Told Her That It Will Give Her Plenty of Water When He Returns!!
Upon His Return The Flower Was Dead of Thrust”!!
The Moral of The Story Is If You Can Help Only Help, Share & Love ONLY TODAY, NOW & NOW!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_መሆን
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#UBUNTU*
#Amharic_International
#Swahili_International
#RespectLearn_ManyLanguages
#Pro_Blacks_Women_ThePoor
#Pro_Elders_Hundiccups
#Pro_Vendors_SmallBusinesses
#Pro_CSR
#Pro_Environment
#Swahili_International
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#ONE_AfricanAID_Fund
#GashAyalneh_Foundation Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity!!
#PanAfricanAID-A Renewed Vision
of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!
Wake Up Africa!!
#NoMore_SleepAfrica
#ONE_VoiceAfrica
#ONE_ProActAfrica
👉 ታሪካቸውንና ማንነታቸውን አስረሳቸው ከዚያም እንደፈለክ ተጫወትባቸው በአስተሳሰብ ባለባበስና በኗኗርና የአንተ አሻንጉሊት አድርጋቸው@https://youtu.be/g-ieax9IyQI?si=uyAgZX4tC3mftxvX
እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!
አንቺስ?!
አንተስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?
*"I AM BECAUSE WE ARE”!!

YouTube
Dr. John Henrik Clarke: Africans and the Making of America 1619 - 1776 Lecture check1
Join Dr. John Henrik Clarke in his enlightening lecture titled "Africans and the Making of America 1619 - 1776," where he examines the critical role that Africans played in shaping the United States during its formative years. As a renowned historian and…
Forwarded from Gashe Tamiru
ተመስገን!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
ይቅር በይን አንቺ በሄድንበት አንዲት እናታችን ምድራችን!!
#EnvironmentFirst
እነሱ ታመው እኛን አሳመሙን!!
እኛ ኢትዮጵያውያን/አፍሪቃውያን ሰው ነበርንና ያልነበረብንና የማናውቀውን ህፃናትንና ሴቶችን መድፈር ፣ ተመሳሳይ ፆታን ለመቀበል መገደድን ፣ በድንበርና በወሰን መካለልን(Colonial Borders) ፣
በጭፍን ጥላቻና ለጥቅምና ለሆድ ማሽቃበጥን ፣ ብቸኝነትን ፣ ግለኝነትን ፣ እኔ ለኔ ብቻ ማለትን ፣ ሁሉንም አውቃለሁ "I KNOW I KNOW" ማለትን ፣ ሰውን የሚያክል ፍጡር መናቅን ፣ መፈረጅና ለገንዘብ
(ለፈሪሐ ዶላር) መስገድን ፣ ይሉንታ ቢስነትን ፣ ማገትን ፣ ዘረፋን ፣ ሌብነትንና ሙስናን(የHollywood Bandits & Corruption) ፣ ለጥቅም ብቻ መኖርን ፣ ዘረኝነትን ፣ ብሔረተኝነትን ፣ ደሀ ፣ ሴትና አካል ጉዳተኞች ጠልነትን("EUGENIC & THE UGLY LAW”) ፣ ወንዞች መበከልና ደኖችን መጨፍጨፍን አስተማሩን!!
ከፋፈሉን ፣ ነጣጠሉን እነሱና እኛ እንድንል አጥር ሰርተውልን ተመቻቸንላቸው!!
እራሳችንና የራሳችንን አስናቁን ፣ የምናመርተውን የምንንቅና የማናመርተውን የምንናፍቅ አደረጉን!!
እነሱ ምን ያድርጉን ችግሩ እኛ!?!
እቁባችንን ፣ እድራችንን ፣ ሴራችንን ፣
ገዳ ሥርዓትና የጋሞ አባቶቻችንን ጥበብ ፣ ቋንቋዎቻችንና ባሕላችንን አስንቀው ለነሱ እንድንሰግድ አደረጉን ፣ በትርክትና በድንበር ከፋፈሉን!!
እንደውም እንደው አስመሳዮች ነንና እኛም ተመቸናቸው!!
አሁን ደግሞ በየቲክ ቶኩ ተዋርደው የሚያዋርዱንን የራሳችን ልጆች ጋጠወጦች እንዲፈነጩ ሁኔታውን አመቻቹላቸው!!
እኛም ዝምምምምምም...አልን!!!
መታመማችንና የዚህ ቫይረስ ተጠቂ መሆናችንን ካመንን ይህ ያጋቡብንን ተስቦና ቫይረስ ወደትውልድ እንዳይሄድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማስቆም እንችላለን!!
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
ሀሳብ ትውልድን እንደሚያጠፋና ዓለምንም ማዳን ይችላል የምትሉ ጥቂት ሀሳባውያን ብትሆኑም አነጋግሩን!!
እያላችሁ የሌላችሁና እየቻላችሁ የማትችሉ ይህ ሰው ምን እያለን ነው
ብላችሁ እስቲ ተወያዩ ፣ ተማከሩ ፣
ተማማሩ ከፈለጋችሁም ሳቁ ተሳለቁ!!
አይቻልም ብላችሁ አትደምድሙ በትውልዱና በታሪክ ትጠየቃላችሁና!!
የማንም ልጆች ልጆቻችን ፣ በረከቶቻችን ፣ ፀጋዎቻችንና የነገ ደራሾቻችንና ምርኩዞቻችን ናቸው!!
It Takes a Village to Raise a Child!!
ልጅን የሚያሳድገው ማሕበረሰብ ነው ይላሉ ብልህ አፍሪቃውያን!!
ከምእራባውያን የወረስነው
ብቸኝነት ፣ ግለኝነት ፣ እኔ እኔ ፣ እኔ
ለኔ ብቻ ማለትና በከተማችን እንደሚታዩት በርካታ አደገኛ አጥር "እስር ቤቶች" ውስጥ መኖር ተጨባጭ መረጃ ባይኖረኝም ከማሕበረሰብ ተገልሎና ተነጥሎ መኖር ዋጋ ያስከፍላል!!
በሰላም ከተማ ውስጥስ ይህንን ማድረግ ምን አስባችሁ ነው ተብለውም ሊጠየቁ ይገባል!!
አደገኛ አጥር ከምትገነቡ ለሰው መድሐኒቱ ሰውና ማሕበረሰብ ነውና
ማሕበረሰባችሁ(ጠባቂያችሁ ላይ) ኢንቬስት አድርጉ ብሎ ሚስጥሩን እንዲያውቁ ማድረግ ይገባል!!
ባለፉት 25 ዓመታት ባደረግሁት ሰው ላይ ኢንቬስትመንት ባሁኑ ጊዜ ደሀ ልሁን ብዬ እንኳን ብነሳ ደሀ መሆን የማልችል የግል አውሮፕላንና የግል ደሴቶች ሳይኖረኝ የዓለማችን አንዱ ባለፀጋና የውስጥ ሰላምና እርካታ ያለኝ ነፃ ሰው ሆኛለሁ!!
ተመስገን ይኼን ማን አገኘው?!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
ነግ በኔ ፣ በቤተሰቤ ፣ በማሕበረሰቤና በወገኔ!!
ከሰውም ሰው ነንና የማንም በደልና በየቢሮው መጉላላት በደላችንና መጉላላታችን ፣ የማንም ጥቃት ህፃናት ይሁኑ ሴቶች ፣ ወጣቶች ይሁኑ አረጋውያን መደፈር ፣ የማንም ይሁን የትም ጥቃትና መደፈራችን ፣
የማንም ህመምና በደል ህመማችንና በደላችን ፣ የማንም ስደት ፣ እስራትና ሞት ስደታችን ፣ እስራታችንና ሞታችን ፣ የማንም መቸገር ችግራችን ፣ የማንም ደስታና ስኬት ደስታችንና ስኬታችን ፣ የማንም ከተማ መደፈርና በቦንብ መደብደብ የኛ መደፈርና መደብደባችን ሲሆን የማንም ልጆች ልጆቻችን ናቸውና ሞታቸው ሞታችንና ስኬታቸው ስኬታችን ነው!!
የማንም ልጅ ይሁን የማንም ሁሉም ልጆቻችን ናቸውና በጋራ እናሳድጋቸው በጋራም እንከባከባቸው!!
ይህንን ቪድዬ በጥሞና እንከታተል ላልሰሙም እናሰማ@https://youtu.be/QU9NlxaSeYM?si=12n8nvMCl8xANdb7
እስቲ ከዛሬ ጀምሮ ታዳጊ ህፃናትን(ትውልዱን) ፣ አረጋውያንና አካል ጉዳተኞችን በፈገግታ ሰላምታ በመስጠት ሌላው የውስጥ ሰላማችንና እርካታችንን ሚስጥር እንሸምት!!
#አለን
#እንችላለን
#ፈገግ_እንበል
#መፍትሔው_እኛነን
#እንተጋገዝ_እንረዳዳ
#አንዳችን_ለሌላችን_ጌጥናሀይል
#መልካምነትና_በጎነትን_እንዝራ
#Lets_Go_VIRAL
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_እንሁን
#UBUNTU*
#ለሰው_ለትውልድናለእናትምድራችን_እንኑር
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#Amharic_International
#Swahili_International
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#ONE_AfricanAID_Fund
👉 #GashAyalneh_Foundation
Under Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity!!
👉 #PanAfricanAID a Renewed Vision of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!!

ችግሩ የማይመለከተው አካል የለም። #ራስንማጥፋት #ethiopia #habesha
በሀገራችን ከዕለት ወደ ዕለት እጅግ ብዙ አስጨናቂ ነገሮችን እንሰማለን። በዚህ ቪዲዮ የተነሳው ራስን ማጥፋት እጅግ የከፋ ነው። ለምን? እንወያይበት
#ምሳሌየቤተሰብሽልማት
#ምሳሌየቤተሰብሽልማት
Forwarded from Gashe Tamiru
ይብላኝ ግራ አጋብተዋቸው ግራ ላጋቡን "ምሑሮቻችን"!!
የምንሰራራውንና "የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው"
እኛንም!🙏!
ይኼው ዛፉ ፣ አድባሩ ፣ ሚስጥሩና ምሥክሩ!!
The Tree of Life(Breathing/Witnessing), Facts &
History!!
ድሮ ፣ ዛሬና እንደቸርነቱ ነገ!!
Our Past, Present & God Willing Our Future!!
ማን ነበርን ፣ ምንና ምን ሆንን ፣ መጨረሻችንስ?!
Who Were We, What Have We Become & Will Be?!
በምእራባውያን ከፋፋይና መጠፋፋት ትርክት ምንስና ምን እያደረግንና እየተደራረግን ነው?!
Based On Fabricated Narratives What Are We Doing to Each Other vs For Each Other, The Generation and Our Mother Earth?!
ማንነታቸው እንዲረሱ የተደረጉ ማንና ምን እንደሆኑና ወዴት እንደሚሄዱም አያውቁም!!
Let’s Know Our Past, BREATHE and Be STILL In The Present, Give THANKS & Envision The Bright Future Join Our Wisdom, Knowledge, Skills & Capacity to Save The Generation-Our Future & Mother Earth!!
የት ላይና ምን ላይ ነው ያለነው?!
"Where Do We Go From Here?!”
ጩኸቴ ይሰማ ይሆን?!
Can YOU Hear Me?!
👉 በጥሞና ይደመጥ @https://youtu.be/H1KYnsDsc80?si=FO03camhzPf9kwvC
#አለን
#እንችላለን
#ፈገግ_እንበል
#መፍትሔው_እኛነን
#እንተጋገዝ_እንረዳዳ
#አንዳችን_ለሌላችን_ጌጥናሀይል
#መልካምነትና_በጎነትን_እንዝራ
#Lets_Go_VIRAL
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_እንሁን
#UBUNTU*
#ለሰው_ለትውልድናለእናትምድራችን_እንኑር
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#Amharic_International
#Swahili_International
#ሁሉም_በእፍመፍቻው
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#ONE_AfricanAID_Fund
👉 #GashAyalneh_Foundation Under Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity-The Only Way Out!!
👉 #PanAfricanAID a Renewed Vision of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!!
የምንሰራራውንና "የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው"
እኛንም!🙏!
ይኼው ዛፉ ፣ አድባሩ ፣ ሚስጥሩና ምሥክሩ!!
The Tree of Life(Breathing/Witnessing), Facts &
History!!
ድሮ ፣ ዛሬና እንደቸርነቱ ነገ!!
Our Past, Present & God Willing Our Future!!
ማን ነበርን ፣ ምንና ምን ሆንን ፣ መጨረሻችንስ?!
Who Were We, What Have We Become & Will Be?!
በምእራባውያን ከፋፋይና መጠፋፋት ትርክት ምንስና ምን እያደረግንና እየተደራረግን ነው?!
Based On Fabricated Narratives What Are We Doing to Each Other vs For Each Other, The Generation and Our Mother Earth?!
ማንነታቸው እንዲረሱ የተደረጉ ማንና ምን እንደሆኑና ወዴት እንደሚሄዱም አያውቁም!!
Let’s Know Our Past, BREATHE and Be STILL In The Present, Give THANKS & Envision The Bright Future Join Our Wisdom, Knowledge, Skills & Capacity to Save The Generation-Our Future & Mother Earth!!
የት ላይና ምን ላይ ነው ያለነው?!
"Where Do We Go From Here?!”
ጩኸቴ ይሰማ ይሆን?!
Can YOU Hear Me?!
👉 በጥሞና ይደመጥ @https://youtu.be/H1KYnsDsc80?si=FO03camhzPf9kwvC
#አለን
#እንችላለን
#ፈገግ_እንበል
#መፍትሔው_እኛነን
#እንተጋገዝ_እንረዳዳ
#አንዳችን_ለሌላችን_ጌጥናሀይል
#መልካምነትና_በጎነትን_እንዝራ
#Lets_Go_VIRAL
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#ሰው_እንሁን
#UBUNTU*
#ለሰው_ለትውልድናለእናትምድራችን_እንኑር
#እራስን_የራስንና_የሌላውንማክበር
#ይሉንታናትሁትነት_ቅንነትናአገልጋይነት
#አጋዥ_እረጂና_ሸክምአቅላይ
#ብሩሕ_ዜጋ
#Borderless_Volunteerisም
#Amharic_International
#Swahili_International
#ሁሉም_በእፍመፍቻው
#ColonialEnglish_Communication
#ቀርክሀ_ወርቅናሐብት_ነው
#ባሕል_ሀብትና_ቅርስነው
#ONE_AfricanAID_Fund
👉 #GashAyalneh_Foundation Under Formation Going Back to Our Foundation to Rebuild Our Being, Identity, Development and Prosperity-The Only Way Out!!
👉 #PanAfricanAID a Renewed Vision of Connecting The Dots for Convergence, Collaboration and Global Alliances to Serve Humanity and Mother Earth, Peace & Greening Africa as Our Priority!!
*እኔ ሰው የሆንኩት በናንተ ነውና ህመማችሁና ጭንቀታችሁ ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ብትብድሉኝና ብታስከፉኝም ደስታችሁና ስኬታችሁ ደስታዬና ስኬቴ-በአፍሪቃ የባንቱ ማሕበረሰብ "I Am Because We Are” ጥበብና እሳቤ!!!
YouTube
Scientists Shocked by Ethiopian Discovery: The Tree of Life Exists
**VIDEO DESCRIPTION:**
Could the legendary *Tree of Life* still exist—and has it been hiding in plain sight all along in the ancient lands of Ethiopia? This captivating deep-dive uncovers sacred clues buried within Ethiopia's ancient manuscripts, oral traditions…